በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በኢሬቻ በዓል አከባበር በተከሰተው ጉዳት የሞቱ ዘምዶቻቸውን እየቀበሩ ነው

ከመላው የኦሮሞ ክልል የተሰባሰቡ የኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት ባሳዛኝ ሁኔታ በተጠናቀቀው የእሁዱ ኢሬቻ በዓል ላይ ከተገኙ በኋላ፣ ወደየመጡበት ተመልሰዋል።

አንዳንዶቹ የሞቱ ዘመዶቻቸውን እየቀበሩ ሲሆን፥ በሁኔታው የተቆጡ ብዙዎች ደግሞ ዛሬ በየሥፍራው ተቃውሞ አሰምተዋል።

ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተውም ጉዳት መድረሱ ይገለጻል።

የዛሬው ተቃውሞ ብዛት ባላቸው፣ የዋና ከተማዋ አካባቢዎችም መካሄዳቸው ተገልጾልናል።

ሰለሞን ክፍሌ ዝርዝር አለው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በኢሬቻ በዓል አከባበር በተከሰተው ጉዳት የሞቱ ዘምዶቻቸውን እየቀበሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:03 0:00

በእግር ኳስ ስፖርት ከ 17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን ማለፍ አልቻለም - ከውድድሩ ውጭ ሆኗል።

በሪዮ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽልማት ተሰጠው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የኢትዮጵያ፥ የኤርትራና የኬንያ አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG