በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ካርሎስ ሎፔዝ

አፍሪካ አሁን ካለው ጥራት የሌለው የኢኮኖሚ ዕድገት በመውጣት ጥልቀት ያለው ለውጥ ማምጣት እንዳለባት ተሰናባቹ የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ካርሎስ ሎፔዝ አስታወቁ፡፡

የኢኮኖሚ ዕድገት ቢኖርም በድህነት ውስጥ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር አለመቀነሱን ሚስተር ሎፔዝ አስታውሰዋል፡፡

እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ለኳል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ።

የኢሲኤ ተሰናባቹ ኃላፊ ስለአፍሪካ ድኅነትና ዕድገት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

ጆን ከርቢ /የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ/

ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ላሰቡ አሜሪካውያን ዜጎቿ ባለፈው ሳምንት ላወጣችው የጉዞ ማስጠንቀቂያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የሰጠውን ምላሽ ባለፈው ሰኞ ማቅረባችን ይታወሳል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ማስጠንቀቂያው የወጣው የኢትዮጵያ ሁኔታ በተረጋጋበት ጊዜ መሆኑን ሲያመለክት በአሁኑ ወቅት ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር እንደሌለም ጠቅሷል።

የዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ማክሰኞ በተለያዩ የዓለማችን ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞ በሰጠው መግለጫ፣ የኢትዮጵያም ጉዳይ ተነስቶ ነበር። ማብራሪያውን የሰጡት፣ ቃል-አቀባዩ ጆን ከርቢ ናቸው። ዘገባውን አዲሱ አበበ ተከታትሎታል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያዳምጡ፡፡

በኢትዮጵያ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG