በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የኦሮሚያ ክልል ሹም

አቶ ለማ መገርሳ

በኦሮሚያ ክልል ቀደም ሲል በተነሱት የክልሉ አመራሮች ምትክ አዲስ መሾማቸው ታውቋል።

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ አቶ ለማ መገርሳን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡
በኦሮሚያ የተጀመረው ሹም ሽር በፌደራል መንግሥቱ ካቢኔም እንደሚቀጥል ይጠበቃል፡፡
እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ

የኦሮሚያ ክልል ሹም
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00

ኤርትራዊ ስደተኛ በጣሊያን

ወደ ጣልያን የባሕር ዳርቻዎች የሚደርሱ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞች በዚህ ዓመትም መጉረፍ መቀጠላቸው ተዘግቧል፡፡

መነሻቸው አፍሪካ የሆነች ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሃገሮች መሸጋገር የሚፈልጉ ፍልሰተኞች የሚበዙ ሲሆን ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየተሠራበት ባለው የተጠናከረ የአጣዳፊ ጊዜ የወሰኖች ጥበቃ ምክንያት ከመካከላቸው ብዙዎቹ እዚያው ተጠምደው እንደሚገኙም ታውቋል፡፡

ሰሜን ጣልያን የምትገኘው ሪፖርተራችን ሪቺ ሻይሮክ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፤ ትዝታ በላቸው ታቀርበዋለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

ስደተኞች ወደ ጣልያን የባሕር ዳርቻዎች መጉረፍ ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG