በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የጎንደር ወህኒ ቤት ቃጠሎ መንስዔ ምን እንደሆነ እየተጣራ መሆኑንና በእርግጠኝነት የተጠቀሰ አሃዝ እንደሌለ የማረሚያ ቤቱ አመራር ይገልጻሉ።

የጎንደር ወህኒ ቤት ቃጠሎ መንስዔ እስከዛሬ በውል እንደማይታወቅና የሟቾች ቁጥርም በይፋ ከተገለጸው ከፍ እንደሚል የሚናገሩ ቢኖሩም፥ በክልሉ መንግሥት በኩል በእርግጠኝነት የተጠቀሰ አሃዝ የለም።

የማረሚያ ቤቱ አመራር ምርመራ እየተካሄደበት መሆኑም ተጠቅሷል።

በቅርቡ አካባቢውን የጎበኘው ባልደረባችን መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ልኳል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

የጎንደር ወህኒ ቤት ቃጠሎ መንስዔ ምን እንደሆነ እየተጣራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:28 0:00

ዶክተር ክንደያ ገብረሕይወት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት

የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በበኩሉ ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም፤ ሰራተኞቹ ደመወዝ ያልተከፈላቸው ስራ ላይ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ስርዓት ስላላከበሩ ነው ይላል።

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቴክኒካል ረዳቶች የትምህርትና የስራ እድገት እንዲሁም የመንግስት አሰራር ግልፅ እንዲሆንልን የመብት ጥያቄ በማንሳታችን የሕዳር ወር ደሞዛችን ታገደብን ሲሉ ቅሬታ አሰሙ።

የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በበኩሉ ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም፤ ሰራተኞቹ ደመወዝ ያልተከፈላቸው ስራ ላይ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ስርዓት ስላላከበሩ ነው ይላል።

ግርማይ ገብሩ የሁለቱንም ወገኖች አስተያየት አጠናቅሮ ያቀረበውን ዝግጅት ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም ብሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG