በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

አምባሣደር ዲና ሙፍቲ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ባለፈው ህዳር 27 ቀን 2007 አም. በየመን ዐልማካ ወደብ አጠገብ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ 70 ኢትዮጵያውን መሞታቸውን የጠቀሱ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች የተሳሳቱ መሆነቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፈው ህዳር 27 ቀን 2007 አም. በየመን ዐልማካ ወደብ አጠገብ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ 70 ኢትዮጵያውን መሞታቸውን የጠቀሱ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች የተሳሳቱ መሆነቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ በተናገሩት መሰረት የማጣራቱ ተግባር የተካሄደው ከየመን የጸጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ነው። ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው አምባሳደር ዲናን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል። ዝርዝሩን ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢሕአዴግ

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢህአደግ በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደውን ምርጫ ነጻና ሰላማዊ ከማድረግ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ አመራሮቹን እያሰጠ ነው።

የፓርቲው አመራሮች የምርጫ ስነ-ምግባር ደንቡ ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና በተጠያቂነት መንፈስ እንዲንቀሳቀሱ የማዘጋጀት ስራ እየትሰራ ነው ብለዋል በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፐረሽን የተጠቀሱ ቃል አቃባይ።

ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል። ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG