በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ኢትዮጵያ አሚሶም ገባች

አሚሶም

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ተልዕኮ አሚሶም ሥር የሰላም ማስጠበቅ ተልዕኮ የሚያከናውኑ ወታደሮችን ልትልክ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ /ፎቶ ፋይል/
የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ /ፎቶ ፋይል/

please wait

No media source currently available

0:00 0:01:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ተልዕኮ አሚሶም ሥር የሰላም ማስጠበቅ ተልዕኮ የሚያከናውኑ ወታደሮችን ልትልክ ነው፡፡

የሶማሊያ ግጭት ከተጀመረ አንስቶ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት ሥር ወታደሮች ስታሠማራ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡

የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ

ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ /ሥዕል - ከኢንተርኔት የተገኘ ማሣያ/ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ /ሥዕል - ከኢንተርኔት የተገኘ/
ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ /ሥዕል - ከኢንተርኔት የተገኘ/

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መሥመር መዘርጋት ሥራ ለተለያዩ የመጓጓዣ ችግሮች እንደዳረጋቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው።

ግንባታው ለነዋሪዎቹ የተሻለ የመጓጓዣ ሁኔታ እንደሚፈጥር ያላቸውን ተስፋም የገለፁ ሲሆን በተሻለ ዕቅድ ሥራውን ማከናወን ይቻል እንደነበርም አመልክተዋል።

መለስካቸው አመሃ በአዲስ አበባ መንገዶች የሕዝብ አስተያየት ሰብስቧል፤ የተያያዘው የድምፅ ፋይል ብዙ አስተያየቶችን ይዟል፤ ያዳምጡት፡፡

ኢትዮጵያና የሰማይ ቀልቧ

የኢትዮጵያ የጠፈር ሣይንስ ማኅበረሰብአቶ ተፈራ ዋልዋ - የኢትዮጵያ የጠፈር ሣይንስ ማኅበረሰብ የቦርድ ሰብሳቢ
አቶ ተፈራ ዋልዋ - የኢትዮጵያ የጠፈር ሣይንስ ማኅበረሰብ የቦርድ ሰብሳቢ

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኅዋ ሣይንስና በኢትዮጵያ እየተፈጠረ ያለው ጉጉት ከተቋቋመ አሥር ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ስፔስ ሣይንስ ሶሣይቲ ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር እየፈጠረ ያለው ትስስር የ14 ሃገሮች ማስተባበሪያ የሆነ ክልላዊ የኅዋ ሣይንስ ፅ/ቤት አዲስ አበባ ላይ እንዲቋቋም ምክንያት ሆኗል፡፡

ይህንን መነሻ ያደረገው እስክንድር ፍሬው የቦርዱን ሰብሳቢ እንዲሁም የኢትዮጵያን የትምህርት ሚኒስትር አነጋግሯል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG