በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ ከስድስት ሰዓት የበለጠ ነው። በዚህ ውይይት ስለአገሪቱ የፖለቲካ ይዞታ፣ የውጭ ፖሊሲና በተለይ በድንበር ጉዳይ ላይ አተኩረዋል።

በአባይ ጉዳይም ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ልትጠቀም መነሳሳቷ ተገቢና ከመብትም አንጻር ሊረጋገጥ ይገባዋል ሲሉ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። የአባይን ውሃ የተፋሰሱ አገሮች በሚያስፈልጋቸው መጠን ሊጠቀሙና ሊያድጉበት ይገባል ብለዋልፕሬዝደንት ኢሳያስ ።

ሰናይት ሀብቱ ከአስመራ ያደረሰችንን ዘገባ ያዳምጡ

ኢትዮጵያ በአባይ ላይ ከሱዳን ጋር ከባድ ችግር የለም አለች

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል።

-ኢትዮጵያ የአለም የኢኮኖሚ መድረክ የአፍሪቃ ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመረጠች፣

-ኢትዮጵያ የቢን ላዲንን መገደል አሞገሰች

-በአባይ ላይ ከሱዳን ጋር ከባድ ችግር እንደሌለ ኢትዮጵያ ገለጸች

-ኢትዮጵያና ታንዜንያ ለመዋዕለ-ነዋይ በማመቻቸት ጥረታቸው ተሞገሱ

የሚሉት ርዕሶች ናቸው በዛሬ ቅንብራችን የተካተቱት።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG