በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር ይነጋገራሉ

ከአርባ በላይ አባላት ያሉት የግብጽ የህዝባዊ ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና ከሌሎቹ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስጣናት እንዲሁም ከምሁራን ጋር ለመነጋገር ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል።

ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲና ሙፍቲን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ያቀርባል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG