በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

አስራ ሦስተኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ጉባዔ ከጥቂት ወራት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። ጉባዔው በሀገሪቱ መካሄዱ ለበርካታ የሀገሪቱ ባለሙያዎች የመሳተፍ ዕድል እንደሚፈጥር የኢትዮጲያ የጤና አጠባበቅ ማህበር ፕሬዚደንት ዶክተር ተዋበች ቢሻው አስታወቁ። ዘገባ ከእስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ያድምጡ።

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ሳምንታዊ ቅንብራችን ያካተታቸው ርዕሶች

-$11.7 ቢልዮን ዶላር የሚሆን ገንዘብ በሀገ-ወጥ መንገድ ከሀገሪቱ እንደወጣ ተገለጸ

-በኢትዮጵያ የሴቶች እኩልነት እንዲጠበቅ የአለም ባንክ ጥሪ አቀረበ

-አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጆርጅ ቡሽ እንዲታሰሩ መጠየቁ ኢትዮጵያውንን አሳቀ የሚሉት ናቸው።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG