በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ኢትዮጵያ በሶማሊያ በወታደራዊ ኃይል ውስጥ እንድትረዳ ከተጠየቀች ትገባለች ሲሉ አንድ የመንግሥት ባለስልጣን ተናገሩ።

በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ መንግሥቱን እንጂ ህዝቡን አይጎዳም ብለዋል።

የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

በዓለም ላይ ለፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴዎች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ መቀነስ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው ጉባዔ ጎልቶ የወጣ አጀንዳ እንደነበር የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አስታወቁ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በተለይ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በጉባዔው ላይ ከአሥር ሺህ በላይ ተሣታፊዎች መገኘታቸውንና የተሣካም እንደነበር ገልጠዋል።

ሚኒስትሩን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ከአዲስ አበባ አስተላልፏል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG