በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ከአፍሪካ አቀፍ የኤድስና የአባለዘር በሽታዎች ዓለምአቀፍ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይገረሙ አበበ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የዩናይትድ ስቴይትስ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው የጤና ድጋፍ በHIV እና በህጻናት ሞት ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል፤ የእናቶች ጤንነት ላይ ብዙ ስራ ያስፈልጋል ተባለ።

በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚካሄዱ የHIV መርሃ ግብሮች የUnited States መንግስት 1.4 ቢሊዮን ዶላር በቀጥታ አስተዋጽኦ እንዳደረገ ተገለጸ። የህጻናት ሞት በሃያ ስምንት በመቶ ቀንሷል ፣ የእናቶች ሞት ግን ዝቅ እያለ ቢሆንም አሁንም አገሪቱ ጤና አጠባበቅ ስራ ከባዱ ፈተና መሆኑ ተገልጿል። ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ የሬድዮ ዘገባ ያዳምጡ

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG