በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በዛሬው ዕለት በመላው ዓለም ታስቦ የዋለውን የኤድስ ምክኒያት በማድረግ በተለያዩ አገሮች ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተካሂደዋል።

ሁለት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶችና ፕሬዝዳንት ኦባማ፤ እንዲሁም አንድ የአፍሪቃ ፕሬዝዳንት በዋሽንግተን ዲሲና በዳር ኤስ ሳላም በፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴዎች፤ እስካሁን በተገኙ ውጤቶችና ቀጣይ ፈተናዎች ዙሪያ በሳታላይት ውይይት አደረጉ።

በአዲስ አበባ ዕለቱን ተንተርሶ የተካሄደ ሥነ ሥርዓትና የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ የሚከፈተው 16ተኛው የአፍሪቃ የኤድስና የአባለ ዘር በሽታዎች ጉባኤንም የዳሰሰ መሠናዶ ይዘናል።

ዘገባውንና ከአፍሪካ አቀፍ የኤድስና የአባለዘር በሽታዎች ዓለምአቀፍ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይገረሙ አበበ ጋር የተደረገውን ቃለ መጠይቅ የያዙትን ፋይሎች ያዳምጡ።

አዲስ ትኩረት የተጠየቀበት 23ኛው የዓለም ኤድስ ቀን ዛሬ ታስቦ ዋለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG