በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜናኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ታዳጊ ሀገሮች የአጫሾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። በማደግ ላይ ባሉ

ሀገሮች አብዛሀኞቹ አጫሾች ከፍተኛውን የህዝብ ቁጥር የሚወክሉት ወጣቶች ናቸው።
ለመሆኑ ወጣቶች አንዴት ነው ወደ አጫሽነት የሚያመሩት? መቼስ ነው የሚያጨሱት? በአፍሪካ

ከሲጋራ ማጨስ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የጤና ቀውስ ይታያል። መንግስታት ምን እያደረጉ ነው?
የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የመስታዎት ዝግጅት በሲጋራ ማጨስ ዙሪያ እነዚህን ጥያቄዎች ይዞ ተከታዩን

መሰናዶ ለአየር አብቅቷል። በገጹ መጀመሪያ በስተቀኝ በኩል በመጫን ዝግጅቱን መከታተል

ትችላላችሁ።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG