አስራት በጠቅላይ ዐቃቢ ህግ የቀረበበትን ክስ አስተባበለ
ህዝብን ከህዝብ በሚያጋጩ የመረጃ ስርጭቶች ተሳትፈዋል በሚል ምርመራ ከተጀመረባቸው የሚዲያ ተቋማት አንዱ መሆኑ የተነገረለት የአማራ ሳተላይት ቴሌቭዥን አስራት ፣ የቀረበበትን ክስ በመቃወም መግለጫ አውጥቷል።