መንግሥት በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ እየሰጠ ያለው መረጃ የተጣራ አይደለም - አዴሃን
መንግሥት በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ እየሰጠ ያለው መረጃ የተጣራ አይደለም ሲል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን )ገለጸ። ከታጋቾቹ ቤተሰቦች እና ከመንግሥት የሚወጣው መረጃ እርስ በርሱ የሚስማማ እንዳልሆነ ነው ንቅናቄው ያስታወቀ።