ማይክል ራይነር በመቀሌ
የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ ማይክል ራይነር በትናንትናው ዕለት በመቀሌ ከተማ ጉብኝት አድርግው ነበር:: በቆይታቸው በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ሂደት አስመልክቶ የምሁራን አስተያየት ተወያይተዋል::