ኑሮ በጤንነት - የአሜሪካ ድምፅ
                        <itunes:name>የአሜሪካ ድምፅ</itunes:name>
የስኳር ሕመም እና ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች - ዲሴምበር 27, 2020
            <description>የስኳር ሕመም የሰውነት የስኳር  መጠን አለመመጣጠንን ተከትሎ የሚመጣ ጽኑ በሽታ ነው፡፡ የስኳር ሕሙማን ታዲያ እለት እለት ጤናቸውን ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ ያጋሩናል፡፡ ባለሞያውም ምክር አላቸው፡፡</description>
ስለጸረ ኮቪድ 19 ክትባት ማወቅ የሚገቡን ነገሮች - ዲሴምበር 23, 2020
            <description>የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዜና ከወደ ቻይና ከተሰማ ከአንድ አመት በኋላ በዩናይትድ ስቴትሱ የመድሃኒት አምራች ኩባኒያ ፋይዘር እና በጀርመኑ ባዮንቴክ የተሰራው የጸረ ኮቪድ 19 ክትባት በአውሮፓ እና በአሜሪካ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ስለክትባቱ ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? በዚህ ዙሪያ አጫጭር ዘገባዎችን ይመልከቱ፡፡</description>
የጡት ካንሰር - ዲሴምበር 13, 2020
            <description>የጡት ካንሰር ከሴቶች የጤና ችግር መሃከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ የጡት ካንሰር ምልክቶች በጡት ውስጥ ያሉ መጓጎሎች እብጠቶችን እና የጡት ቀለም መቀየርን ያካትታሉ፡፡ የጡት ካንሰር በጊዜ ከታወቀ የተሻለ የመኖር ዕድል እንዳለው በመግለጽ ሴቶች ሁሉ ቢያንስ በወር አንዴ ጡታቸውን መፈተሽ እንዳለባቸው የህክምና ባለሞያዎች ያሳስባሉ፡፡ የጡት ካንሰርን በተመለከት ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው የሚለውን የተመለከቱ ዘገባዎች ይዘናል፡፡</description>
ሃዘንን እንዴት እንቋቋም? - ስነ-ልቦናዊ ጤና - ዲሴምበር 04, 2020
            <description>ይህ ያለንበት ወቅት በዓለም ዙሪያ ብዙ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ለውጦች የሚካሄዱበት እንዲሁም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ በርሃብ እና በጦርነት ምክንያት ብዙ ሕልፈቶች እያጋጠሙ ያለበት ነው፡፡ በኢትዮጵያም በተመሳሳይ የሰዎች ሕልፈት፣ መፈናቀል እና የተለያዩ ሃዘንን የሚያጭሩ ጉዳዮች እንደሃገር እያስተናገደች ትገኛለች፡፡ ሃገራት ወደፊት እንዲጓዙም ግለሰቦች በተገቢው መንገድ ሃዘናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የስነ-ልቦና ባለሞያዎች ይመክራሉ፡፡</description>
የውሃ ችግር እና ጤናችን - ኖቬምበር 29, 2020
            <description>በዚህ ሳምንት ኑሮ በጤንነት በዚምባብዌ በተፈጠረ የውሃ እጥረት ሳቢያ ሰዎች ከመቃብር ቦታ ውሃ ለመቅዳት መገደዳቸው ፤ የከተማ የውሃ ፍሳሽን በማጥናት የኮቪድ 19 ስርጭት መጠን ከመጨምሩ በፊት ማወቅ እንደሚቻል የሚያሳዩ እና ሌሎች ጤና ነክ የቴክኖሎጂ ዘገባዎች ይዟል፡፡</description>
ጾታዊ ጥቃት ለማሽነፍ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች - ኖቬምበር 19, 2020
            <description>የዓለም የጤና ድርጅት በዓለም ዙሪያ 30 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች በሕይወት ዘመናቸው አንዴ የቅርብ በሚሉት ሰው ጥቃት እንደሚደርስባቸው ይፋ አድርጓል፡፡</description>
ደስታና ጤና - ኖቬምበር 17, 2020
            <description>ተመራማሪዎችም ደስተኝነት የበሽታ መከላከል አቅምን በማዳበር፣ የልብ እና የደም ዝውውርን በማሻሻል፣ እረጅም እድሜ ለመኖር ያግዛል ይላሉ፡፡ ስለዚህም ደስታ ለጤናችን አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ ስለደስታ እና ጤና ያጠናቀርነውን ትመለከቱ ዘንድ ተጋብዛችኋል፡፡  እናንተስ ደስታ የሚሰጣቹ ነገር ምንድነው? አጋሩን፡፡</description>
ፕላስቲክ ቀዶ ጥገና እና የጤና ጥቅሞቹ - ኖቬምበር 14, 2020
            <description>ፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ሰዎች በተለያዩ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ቁመናቸው ሲበላሽ ቀድሞ የነበራቸውን ገጽታ የሚመልሱበት፣ የሚገነቡበት እና የሚቀይሩበት የሕክምና ዘዴ ነው፡፡</description>
አካል ጉዳተኞችን የሚመለከቱ የተለያዩ  የጤና ዘገባዎች - ኦክቶበር 15, 2020
የዓለም የጤና ድርጅት ፖሊዮ ከአፍሪካ ሙሉ ለሙሉ ተወግዷል ብሏል አፍሪካውያን ምን ይላሉ? - ኦክቶበር 15, 2020
            <description>የመጨረሻው በፖሊዮ ቫይረስ የተጠቃ ሰው በናይጄሪያ ከተገኘ አራት ዓመታት አለፉት፡፡ ይህም ቫይረሱን ሙሉ ለሙሉ ከዓለም ላይ በማስወገዱ ረገድ ትልቅ እርምጃ ተደርጎ ተወዷል፡፡ አፍሪካውያን ምን ይላሉ?</description>
ህሙማን እና ሃኪሞች በተለያዩ ቦታዎች ሆነው ስለሚደረግ የሕክምና ዘዴ ምን ያህል ያውቃሉ? - ኦክቶበር 07, 2020
            <description>የርቀት ሕክምና ሕሙማን  እና ሃኪሞች በአካል ሳይገናኙ በተለያየ ቦታ በመሆን ዘመናዊ የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ህሙማኑ የሚታዩበት፣ እና የሚመረመሩበት  የሕክምና ዘዴ  ነው፡፡ ባለሞያዎች ይህ የሕክምና ዘዴ በታዳጊም ሆነ በበለጸጉት ሃገራት የሚያጋጥሙትን የህክምና ችገሮች በማቅለል፣ ሕክምናው ጥራት ባለው መንገድ እንዲሰጥ፣ ዋጋው እንዲረክስ እና እንዲሁም የህክምና አቅርቦት በቀላሉ እንዲገኝ የተመቸ ነው ይላሉ፡፡ ስለርቀት ሕክምና ዘዴ ምን ያህል ያውቃሉ?</description>
የመንተባተብ ችግር እንዴት ይፈታል? - ሴፕቴምበር 28, 2020
            <description>የመንተባተብ ችግር ንግግር በማቆራረጥ፣ በመደጋገም እንዲሁም ለመናጋር በማዳገት ይገለጻል፡፡ የአሜሪካን ስተተሪንግ ፋውንዴሽን በቅርቡ ያወጣው ሪፖርት በዓለም ላይ 70 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች የመንተባተብ ችግር እንዳለባቸው ያመላክታል፡፡ የመንተባተብ ችግር ያለባቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ መገለል ይደርስባቸዋል፡፡ እርሶ አሊያም የሚያውቁት ሰው ይህ ችግር አለበት? እንግዲያውስ ይሄን መርሃግብር ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል፡፡</description>
ኮቪድ-19 በአእምሮ ጤና ላይ ያሳደራቸው ጫናዎች እና መፍትሄዎቻቸው - ሴፕቴምበር 21, 2020
            <description>ኮቪድ 19 አብዛኛውን የዓለም ለጭንቀት እና ለድብርት ዳርጎታል፡፡ በዚህ የ15 ደቂቃ የጤና መርሃግብር ላይ ባለሞያዎች በዚህ ወቅት ያለውን ተቀብለን እንዴት መጓዝ እንዳለብን ያስረዳሉ፡፡  የተለያኡ ሃገራትም ተሞክሮዎችን እናያለን፡፡</description>
በአዲሱ ዓመት ስለጤናችን ምን እናስብ? - ኑሮ በጤንነት - ሴፕቴምበር 14, 2020
            <description>በአዲሱ ዓመት ስለጤናችን ምን እናስብ? ባለሞያው ምክር አላቸው፡፡ በአዲሱ ዓመት ትምህርት በመጀመሩ ላይ ምን በአቡጃ ያሉ መምህራን እና ተማሪዎች ምን ይላሉ? ባለሞያዎች ትምህርት ከማቋረጥ በደጅ ተቀምጦ መማሩ መልካም ነው እያሉ ነው፡፡ እርሶስ ምን ያስባሉ? መልካም 2013!</description>
ኮቪድ-19 እና የልጆች ጤና ጉዳይ - ኦገስት 31, 2020
            <description>በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ለህጻናት ጤንነት መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው? ልጆቻችን እቤት ሲውሉስ በምን መልኩ ነው አካላዊ እና አእምሮአዊ ጤናቸውን መጠበቅ የምንችለው? እንዴትስ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ልናበረታታቸው እንችላለን? በሜሪላንድ የሚገኙ የማርሻል አርት ባለሞያ መክር ይዘናል፡፡ በድሬዳዋ እንዲሁም በሴኔጋል የሚገኙ ሕጻናት በምን መልኩ ጊዜያቸውን እያሳለፉ እንደሆነ ዳሰናል፡፡</description>
በኮቪድ 19 ወቅት ጉዞ ስናደርግ ምን ዓይነት ጥንቃቄዎች ማድረግ ያስፈልገናል? - ኦገስት 31, 2020
            <description>በኮቪድ 19 ምክንያት ቆሞ የነበሩ እንቅስቃሴዎች እየተጀመሩ እና ዓለም ቀስ በቀስ ወደቀደመው መልኳ እየተመለሰች ትገኛለች፡፡ ይሁን እና አሁንም ድረስ ኮቪድ 19 የዓለም የጤና ስጋት ነው፡፡ ስለዚህስ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በምንጓዝበት ጊዜ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?</description>
ኤች አይ ቪ ኤድስ በአፍሪካ - ኦገስት 17, 2020
            <description>የኤድስ ቫይረስ በዓለም ዙሪያ የሚሊዮኖችን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ የብዙዎችን ቤት አናግቷል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሃገራት በቫይረሱ ክፉኛ ተጎድተዋል፡፡ ምንም እንኳን በሽታውን ሙሉ ለሙሉ የሚፈውስ መድሃኒት ባይኖርም ለታማሚዎች የሚሰጠው የእድሜ ማራዘሚያው ግን ለብዙዎች ተስፋ ሆኗል፡፡ ለበሽተኞች የሚሰጠው የእድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት ከተገኘ 25 ዓመታት ሞልቶታል፡፡ በዚህ እና በኮቪድ 19 ዙሪያ ዘገባዎችን ይከታተሉ፡፡</description>
ሕይወት ከኮሮና ቫይረስ በኋላ - ኦገስት 11, 2020
ባህላዊ ሕክምና ለኮቪድ፟-19 ምን ያህል ፍቱን ነው? - ኦገስት 03, 2020
ኮሮና ቫይረስ ወይስ ጉንፋን እንዴት እንለየው? - ጁላይ 30, 2020
የወንዶች የአእምሮ ጤና ጉዳይ እንዲሁም ኮቪድ-19 - ጁላይ 21, 2020
ኮቪድ-19 ያነሳሳቸው የፈጠራ ውጤቶች - ጁላይ 06, 2020
ኮቪድ 19 እና ተጋላጭነት - ጁን 29, 2020