ስፖርት - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
                        <itunes:name>የአሜሪካ ድምፅ</itunes:name>
ከአፋር ክልል የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ነዋሪዎች ተናገሩ - ጃንዩወሪ 25, 2022
ኩሺኔታ የመንሸራተት ስፖርትን በሃገሪቱ ለማስተዋወቅ የሚጥሩት ወጣቶች - ጁላይ 06, 2021
            <description>ኢትዮ ስኬትቦርድ፤ ኩሽኔታ በመባል የሚታወቀውን የመንሸራተት ስፖርት ከ8 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ በአራት ወጣቶች የተጀመረው ይሄ የእንቅስቃሴ ስፖርት አሁን ላይ ከ3000 በላይ ተሳታፊዎች አሉት፡፡ የኩሽኔታ ስኬት ቦርድ መስራቾች በሶስት የሃገሪቱ ክፍሎች ላይ የስኬት ቦርድ ሜዳዎች እንዲገነቡ አድርገዋል፡፡ ከመስራቾቹ መሃከል አንዱ የሆነውን ያሬድ ጎበዜ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
በጽኑ የታመሙ ሕጻናትን ዕለት ዕለት በፈገግታ የሚያክመው ፍካት የሰርከስ ቡድን - ዲሴምበር 27, 2020
            <description>ከተመሰረተ 16 ዓመታትን ያስቆጠረው ፍካት ሰርከስ በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰርክስ ፌስቲቫል አዘጋጅ ነው፡፡ በተጨማሪም ቡድኑ ‘የፈገግታ መድሃኒት’ የሚል መርሃግብር ቀርጾ በአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሕጻናት ልዩ ክፍል በሳምንት 6 ቀናት ሕጻናቱ በማዝናናት ያስተምራል፡፡ ኤደን ገረመው ከቡድኑ መስራቾች አንዱ የሆነውን የቡድኑን የፈጠራ ዳይሬክተር ደረጀ ዳኜ አነጋግራ ተከታዩን አዘጋጅታልናለች፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
"በኮቪድ 19 ምክንያት የተቀዛቀዘው የአካል ጉዳተኞች ስፖርት ትኩረት ያሻዋል" ጥላሁን ጀማነህ - ዲሴምበር 08, 2020
            <description>10ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ጉዳተኞችና መስማት የተሳናቸው የስፖርት ፌስቲቫል “አካል ጉዳተኞችን ያካተተ ምቹና ዘላቂ የተሻለ ዓለምን በድህረ ኮቪድ እንገንባ” በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል፡፡ ኤደን ገረመው በአካል ጉዳተኞች ስፖርት ክብደት በማንሳት የተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አምስት ጊዜ ኢትዮጵያን በመወከል የተሳተፈውን አሰልጣኝ ጥላሁን ጀማነህን የዘንድሮውን ውድድር በተመለከተ አናግራው ነበር፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
የምሽቱ የስፖርት ዜናዎች - ኦክቶበር 06, 2020
ጢቦ አረፈ - ጁን 17, 2020
            <description>በኢትዮጵያ የቦክስ ታሪክ ውስጥ ስመ ጥሪ ከሆኑት አንዱ የነበረዉ ሰይፉ መኮንን ወይም በቅፅል ስሙ ጢቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ስይፉ መኮንን ሁለት ግዜ ሀገሩን ወክሎ በኦሎምፒክ የቦክስ ውድድር ላይ ተሳትፏል።</description>
ጉዞ ወደ ካታር - የዓለም ዋንጫ - ሴፕቴምበር 05, 2019
            <description>ካታር እአአ በ2022 ዓ.ም. ለምታዘጋጀው መጭው የዓለም ዋንጫ ቅድመ-ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሌሶቶን ብሔራዊ ቡድን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባዶ ለባዶ ተለያይቷል። በሌላ በኩል ደግሞ የኤርትራ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሥመራ ላይ ባደረገው ግጥሚያ በናሚቢያ አቻው ሁለት ለአንድ ተሸንፏል።</description>
በውጫሌ ከተማ በወጣቶችና በፀጥታ ኃይል መካከል ግጭት ተፈጠረ - ኦገስት 16, 2019
            <description>በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ አካባቢ ለመንግሥት ሰራተኞች የቤት መስሪያ የተሰጠው ቦታ “ለእኛ ይገባል” በሚሉ ወጣቶችና በፀጥታ ኃይሉ መካከል በተፈጠረ ግጭት የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡
የሞቱትንና የቆሰሉትን ሰዎች ቁጥር ከገለልተኛ ወገን ለማጣራት ጥረት እየተደረገ ነው፡፡</description>
የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች የእግር ኳስ ግጥሚያ - በአሥመራ - ኦገስት 16, 2019
            <description>የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ኤርትራ በምታስተናግደው የምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ካውንስል - ሴካፋ ሻምፕዮና ላይ ለመሳተፍ ነገ ወደ አሥመራ እንደሚሄድ ታውቋል።</description>
የስፖርት ወግ:- ከቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዎች ጌቱ ከበደ ጋር - ኦገስት 09, 2019
                <itunes:author>ሀብታሙ ስዩም</itunes:author>
ብሄር ተኮር ክለቦች መጠሪያቸውን እንዲያስተካክሉ ሊደረግ ነው - ጁላይ 09, 2019
            <description>ስያሜያቸው ብሄር ተኮር የሆኑ የእግር ኳስ ክለቦች ከቀጣዩ ዓመት ጀመሮ ስያሜያቸውን እንዲያስተካክሉ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ፌዴሬሽኑ የእግር ኳስ ሜዳዎች ውስጥ ጠብ የማይቆም ከሆነ ጨዋተዎች ካለ ተመልካች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ርምጃ ሊወስድ እንደሚችል አክሎ ገልጿል፡፡ሀብታሙ ስዩም፡፡</description>
                <itunes:author>ሀብታሙ ስዩም</itunes:author>
ፈይሣ ሌሊሣን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ላይ ተቀበሉ - ኦክቶበር 23, 2018
            <description>ያለፈው ሪዮ ኦሊምፒክ የማራቶን የብር ሜዳልያ አሸናፊው ፈይሣ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ ገባ።</description>
ስፖርት - ፌብሩወሪ 13, 2018
            <description>ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙሌ ዋሲሁን በባርሴሎናው የጎዳና ሩጫ ውድድር የኮርሱን ሪኮርድ በማሻሻል ድል ተቀዳጅቷል።</description>
ስፖርት - ፌብሩወሪ 07, 2018
            <description>የሰኞ ስፖርት</description>
                <itunes:summary>የሰኞ ስፖርት</itunes:summary>
በኢራን ተቃውሞ የሞት ቁጥር እያሻቀበ ነው - ጃንዩወሪ 02, 2018
            <description>የእሥላማዊ ሪፐሊካችን ጠላቶች ሁከት አዘል ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን እያራገቡ ነው ሲሉ የኢራን የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ሃሜኒ ዛሬ ክሥ አሰምተዋል።</description>
በዛሬው የስፖርት ፕሮግራም - ኦገስት 28, 2017
            <description>- ሞ ፋራህ በዙሪክ ዳይመድ ሊግ በ5 ሽሕ ድል ተቀዳጀ
-የደቡብ አፍሪካዋ ካስተር ሲሜኒያ ደግሞ በ800 ሜትር ዳይመንድ ሊክ አከታትላ ዋንጫ አነሳች
- በኢጣሊያ በተካሄደው የተራራ ሩጫ ደግሞ የሀገሪቱ አትሌቶች አሸንፈዋል
ሙሉውን ዘገባ ያድምጡ</description>
                <itunes:summary>- ሞ ፋራህ በዙሪክ ዳይመድ ሊግ በ5 ሽሕ ድል ተቀዳጀ
- በኢጣሊያ በተካሄደው የተራራ ሩጫ ደግሞ የሀገሪቱ አትሌቶች አሸንፈዋል
ሙሉውን ዘገባ ያድምጡ</itunes:summary>
16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር - ኦገስት 04, 2017
            <description>ለንደን የምታስተናግደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ነገ ዓርብ በይፋ ይጀመራል።</description>
ስፖርት - ጁላይ 24, 2017
            <description>ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት</description>
                <itunes:summary>ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት</itunes:summary>
ስፖርት - ጁላይ 24, 2017
            <description>ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት</description>
                <itunes:summary>ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት</itunes:summary>
ሳምንታዊ ስፖርት - ሜይ 01, 2017
            <description>የቱርክ ኢስታንቡል ግማሽ ማራቶን የሴቶችን ኬንያ የወንዶቹን ታንዛኒያ አሸንፈዋል፡፡</description>
ሣምንታዊ ስፖርት - ኤፕሪል 04, 2017
            <description>የቱርክ አትሌቶች ኤልቫን አብይ ለገሠ እና ጋምዜ ቡሉት የተከለከለውን አበረታች መድሃኒት በመጠቀም ከውድድሮች ታገዱ።</description>
የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ። - ማርች 15, 2017
ሣምንታዊ ስፓርት - ማርች 14, 2017
            <description>የአፍሪካ ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ ለማክበር እየተዘጋጀ ነው፡፡</description>
ዓመታዊው የአገሮች የሰብዓዊ መብት አያያዝ ግምገማ - ማርች 07, 2017