ባሕል - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
                        <itunes:name>የአሜሪካ ድምፅ</itunes:name>
የጽንስ ማቋረጥ እሰጥ አገባ በዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍ/ቤት - ዲሴምበር 02, 2021
            <description>በትላንትናው ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጽንስ ማቋረጥን በሚደግፍ የግዛት ሕግ ዙሪያ ክርክሮችን የሰማ ሲሆን፤ በጽንስ ማቋረጥ ዙሪያ ለብዙ አስርት ዓመታት የዘለቀውን ክርክር ተከትሎ የተቃውሞ ድምጾች ሲስተጋቡ ውለዋል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
እሬቻ ወይም የምስጋና በዓል - ሴፕቴምበር 16, 2021
            <description>የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ጸሐፊ አባገዳ ጎበና ሆላ ኢሬሳ  የ2014 የእሬቻ ክብረ በዓል መስከረም 22 በአዲስ አበባ ከተማ "በሆራ ፊንፊኔ" እና መስከረም 23 በቢሾፍቱ "ሆራ አርሳዲ" እንደሚከበር ተናግረዋል። በዘንድሮ በዓልም በተሳታፊዎች ቁጥር ላይ ገደብ ሳይደረግ ሆኖም ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተገቢው ጥንቃቄ ተደርጎ እንደሚከበር አስታውቀዋል።</description>
ቆሼ አካባቢ ለሚኖሩ እናቶች የስራ እድል የፈጠረችው የ'ቱባ ኢትዮጵያ ዲዛይን' መስራቿ ወጣት - ሴፕቴምበር 02, 2021
            <description>ቅድስት ተስፋዬ የቱባ ኢትዮጵያ ዲዛይን መስራች እና ስራ አስኪያጅ ናት፡፡ ከዓመታት በፊት የቆሼ አካባቢ ተደርምሶ የፈጠረው ሰብዓዊ አደጋ አካባቢን ለመጠበቅ ተመልሶ በጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ ነገሮች ላይ እንድትሰራ አድርጓታል፡፡ አሁን ከክርና ከቆድ የተሰራ ቦርሳ ታመርታለች፡፡ ቦርሳው የሚስራበትን ክር ደግሞ በዛ አካባቢ የሚኖሩ እናቶች በቤት ውስጥ ሰርተው እንዲሰጧት በማድረግ ተጨማሪ ለእናቶቹ ገቢ አስገኝታለች፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
'የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች' ቆይታ ከአእምሮ ሃኪሙ ዶ/ር ዮናስ ላቀው ጋር - ሴፕቴምበር 01, 2021
            <description>ብዙ ሰዎች በአማኑኤል የአእምሮ ሆስፒታል ታክመው ከዳኑ በኋላ እዛ መታከማቸውን መናገር ይፈራሉ ይላል ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ድንገት እነዚህ ሰዎች ከሰው ለየት ያለ ነገር ሲናገሩም ሆነ ሲሰሩ ቢታዩ “እሱ/ እሷ ድሮስ ከአማኑኤል አይደል እንዴ የመጡት?” ይባላሉ ይላል ዶ/ር ዮናስ ላቀው፡፡ እንደውም ከነጭራሹም እዛ የምትሰሩት እራሳቹ ‘እብዶች አይደላቹ እንዴ?’ ተብዬም አውቃለሁ ይላል፡፡ ሙሉውን ቃለምልልስ ያድምጡት፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
ደብረ ታቦር - ኦገስት 20, 2021
            <description>ደብረ ታቦር ወይም ቡሄ ወይም ታቦሬ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ኡኬ ይባላል። ህፃናት የሚያከብሩት የልጆች በዓል ነው።
በኣሉ በባህላዊ አከባበሩ ምን እንደሚመስል ከአምቦ ነቀምቴና ኩዩ የታሪክና ባህል ምሁር እንዲሁም ስለበኣሉ የሚያውቁ ሰዎች ይናገራሉ።</description>
የቲያትር 100ኛ ዓመት በጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሲዘከር - ጁላይ 31, 2021
            <description>በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጎንደር ዩኒቨርስቲ የቲያትር ጥበባት ክፍል ዘመናዊ ቲያትር በኢትዮጵያ የተጀምረበትን መቶኛ ዓመት በማሰብ ለሁለት ቀናት የቆየ መርሃግብር አካሂዷል፡፡ መርሃግብሩን የወልቂጤ፣ ደብረማርቆስ እና የወሎ ዩኒቨርስቲ የቲያትር ጥበብ ክፍሎችም የተሳተፉ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ቲያትር ጅማሮን አስታኮ በመላው ሃገሪቱ የቲያትር ጥበብ እንዲነቃቃ እና እንዲያድግ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ስለቲያትር ቡድን አባላትም በቦታው ተገኝተው ውይይቱን ተካፍለዋል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
"መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ - ጁላይ 08, 2021
            <description>የሴቶች እኩልነትን በጤናው፣ በትምህርት እና በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ለማካተት የተለያዩ ጥረቶች የሚደረጉ ሲሆን ሃገር በቀል የሆነው ሕይወት አትዮጵያ የሴቶች እኩልነትን ለማሳካት የወንዶች ማሳተፍ አስፈላጊነት ያምናል፡፡ ወንዶችን በሙሉ እንደ ጥቃት አድራሽ ከመውሰድ ይልቅም መልካሞቹን በማበረታታት እና ተምሳሌትነት በማድረግ እንዲሁም ለወንዶች እና የሃይማኖት አባቶች ስለሴቶች እኩልነት አስፈላጊነት እና ስነተዋልዶም ጭምር መረዳት የሚችሉበትን ሁኔታ ላይ እየሰራ ይገኛል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
ከ25 ዓመታት የአርት ስኩል ሞዴልነት ወደ ሰዓሊነት የመጣችው የሁለት ልጆች እናት- ፍቅርተ አያና - ሜይ 17, 2021
            <description>ፍቅርተ አያና ላለፉት 25 ዓመታት በአለፈለገ ሰላም የስነጥበብ ትምህርት ቤት አርት ስኩል ውስጥ በአካለ ተምሳሌት ሞዴልነት ክረምት ከበጋ ሳትል ለረዥም ሰዓት ያህል በአንድ ዓይነት ቅርጽ አንድ ቦታ ላይ ብቻ አተኩራ በማየት እድሜዋን አሳልፋለች፡፡የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ፍቅርተን በመሳል እጅግ ብዙ ታዋቂ ሰዓሊያን እጃቸውን አፍታተዋል፡፡ፍቅርተ አሁን ላይ ስዕል መሳል ጀምራለች፡፡ ይሁንና ደሞዟ ለቀለም፣ ለቡሩሽ እና ለሸራ የሚበቃ ባለመሆኑ ድጋፍ ያስፈለገኛል ትላለች፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
ታዳጊዎች ጠያቂ እንዲሆኑ በዓመት አንዴ በገጠር ከተሞች የሚጓዘው የአስትሮ ባስ ቡድን - ሜይ 08, 2021
            <description>አስሮ ባስ ኢትዮጵያ ታዳጊ ወጣቶች ከፈጠራ ባለሞያዎች፣ የጠፈር ምሁራን፣ አርቲስቶች ጋር የሚተዋወቁበት ዕድል የፈጠረ የጉዞ መርሃግብር ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከመስራቹ ያብባል ታደሰ ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ይደመጣል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
በተቋሟ የሚሰሩ ሴቶችን የምታበቃው የተፈጥሮ የውበት መጠበቂያ አምራቿ ወጣት - ሜይ 08, 2021
            <description>ዮርዳኖስ ጉሽ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት የተማረች ሲሆን በተለያዩ የብሮድካስት እና የህትመት ሚዲያዎች ላይም ሰርታለች፡፡ በአሁን ሰዓት ደግሞ ኢትዮጵያን ስኪን ቢውቲ ሲክሪትስ የተሰኘ የተፈጥሮ የቁንጅና ግብዓቶች  የሚያመርት ተቋም ከፍታለች፡፡  ዮርዳኖስ ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ አብረዋት የሚሰሩ 12 ሰራተኞቿ የራሳቸውን ሱቅ ከፍተው እንዲወጡ በማድረግም ሴቶችን ማብቃት ላይ የራሷን ሚና እየተጫወተች ትገኛለች፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
በአሜሪካ የቤት ለቤት ማዋለድ አገልግሎት የምትሰጠው ትግስት ቶሌራ - ሜይ 06, 2021
            <description>ትግስት ቶሌራ በአሜርካ ሃገር በአሪዞና ግዛት ተክሰን ከተማ ነዋሪነቷን ያደረገች አዋላጅ ሃኪም ናት፡፡ በምትኖርበት በተክሰን ከተማም ኦዳ በረዝ የተሰኘ የቤት ለቤት የማዋለድ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም የከፈተች ሲሆን እስካሁን ድረስም ወደ 60 የሚጠጉ ሕጻናትን አዋልዳለች፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
የጥበብ ንግድ ባንክ በሰዓሊ እና የፎቶ ባለሞያ ሌይኩን ናሁሰናይ - ኤፕሪል 22, 2021
            <description>ሰዓሊ ሌይኩን ናሁሰናይ ከሰሞኑም ዘጋርዲያን ወይም "ጠባቂ" የተሰኘ በ17ኛው መቶ ክፍለዘመን የኢትዮጵያ የእንጨት ስራዎች ላይ የተመሰረተ ልዩ መንፈሳዊ ስራዎችን ለዕይታ አቅርቧል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የሰዓሊ፣ ገጣሚ እና ባለቅኔ ገ/ክርስቶስ ደስታ የግጥም ስራዎች ያካተተ እና የእራሱን የተለያዩ የስነጥበብ ስራዎች ስብስብ የያዘ አርንጓዴ የኪስ መጽሃፍ አሳትሟል፡፡ ቃለምልልሱ ለይኩን በአረንጓዴ መጽሃፉ ላይ ካሰፈረው የገብረክርስቶስ ግጥም ላይ ጥቂት ከሚያነብበት ይጀምራል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
ኮቪድ-19 በሴቶች ሕይወት ላይ ያሳደረውን ጫና እና መፍትሄዎቹ - ቆይታ ከዮዲት አምሃ ጋር - ኤፕሪል 16, 2021
            <description>ወ/ሮ ዮዲት አምሃ ላለፉት 28 ዓመታት በዚህ በአሜሪካ ሃገር  በሴቶች እና ብቸኛ ስደተኛ ህጻናት ላይ ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን በጾታ እኩልነት ዙሪያም ሰፊ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ፡፡ ኮቪድ 19 በከፍተኛ ሁኔታ የአገልግሎት ዘርፉን ማጥቃቱና በዚህም የተነሳ በዘርፉ ውስጥ ያሉ እጅግ ብዙ ሴቶች መቸገራቸውን አንስተው የመፍትሄ አማራጮችን እና የተለያዩ ሴቶችን ያበቃሉ ያሏቸውን እድሎች ጠቁመዋል፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
ከአንድ እስከ 8 ዓመት እድሜ ያሉ ሕጻናት የንባብ ባህል እንዲያዳብሩ መጽሃፍትን የማሰባሰብ እና ማዕከል መክፈት መርሃግብር - ማርች 25, 2021
            <description>የነገ ተስፋ ሕጻናት ለአዲስ አበባ፤ የተሰኘው መርሃግብር  በአ.አ አስተዳደር የህጻናት ቀዳማዊ ልጅነት መርሃግብር በኩል በ 10 ክፍለከተማዎች ከአንድ እስከ ስምንት ዓመት እድሜ ላሉ ሕጻናት የሚያገለግል የመጽሃፍት ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ እያዘጋጀ ይገኛል፡፡  ቢሮው በጎፍቃደኞች በዚህ የእድሜ ክልል ላሉ ሕጻናት የሚያገለግሉ መጽሃፍትን እንዲለግሱም ጥሪ አድርጓል፡፡ የመርሃግብሩ አስተባባሪ ዶ/ር ታቦር ገብረመድህን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
ኮቪድ 19 የፈጠረው ጎጆ የአሁነኛ ጥበብ ቆይታ መርሃግብር - ማርች 20, 2021
            <description>የአሁነኛ ጥበብ ምሽት ወይም ኮንቶፖራሪ ናይትስ ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት በሶስት የጥበብ ባለሞያዎች የተጀመረ ሲሆን ወጣት የፈጠራ ሰዎች ስራ የማሳያ፣ የመቀናጃ እና እንዲሁም የሚያንጹ ሂሶች የሚቀበሉበትን መድረክ ፈጥሯል፡፡ ከመስራቾቹ መሃከል አንዱ የሆነው ዳዊት ሰቶ ከአሚሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ነበረው፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
በየጊዜው የሚደረጉ የጽዋ፣ ጀማ እና የጸሎት መርሃግብሮች ሴቶችን ለማብቃት ምን ሚና አላቸው? - ማርች 20, 2021
            <description>ከ160 ዓመት በፊት በጉራጌ ዞን እንደኖረች እና ለሴቶች መብት መከበር ትታገል እንደነበር በሚነገርላት በቃቄ ውርድወት ስም የተሰየመው መብቶች እና የዴሞክራሲ እድገት ማሕበር(CARD) የሚያዘጋጀው 'ውርድወት የምርምር መርሃግብር' ወይም ፌሎውሺፕ የመጀመሪያ ምርምር ውጤቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ጥናቱ በየጊዜው በሴቶች የሚደረጉ የጽዋ ፣ ጀማ እና የጸሎት ቡድኖች በሴቷ ስነልቦናዊ እና ኢኮኖሚያ ሕይወት ዙሪያ ያላቸውን ሚና ላይ ያተኮረ ነው፡፡</description>
                <itunes:author>ኤደን ገረመው</itunes:author>
የክብር ቀን ለመራሔ ጥበብ ታደሰ ወርቁ - ማርች 17, 2021
"ለጥበብ ያደረ ማንነት" እና ለምሳሌ የሚበቃ የሕይወት መንገድ - ማርች 17, 2021
"ለጥበብ ያደረ ማንነት" እና ለምሳሌ የሚበቃ የሕይወት መንገድ - ማርች 17, 2021
ግጭት በሕይወታቸው ላይ ያሳደረውን ስቃይ  ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ይናገራሉ - ማርች 13, 2021
            <description>በሳምንቱ መግቢያ ላይ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከብሯል፡፡ በኢትዮጵያም በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ያሉ ግጭቶች ለሴቶች እና ህጻናት መፈናቀል፣ ለአካላዊ እና ስነልቦናዊ ጥቃት እንዳጋለጧቸው ይታወቃል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ኮቪድ 19 እና ግጭት በሴቶች ላይ ያሳደረውን ጫና ከተለያየ የሃገሪቱ ክፍል አሰባስበው የላኩትን ዘገባ ቆንጂት ታዬ እና ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አጠናቅረውታል፡፡</description>