በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእርስዎ አስተያየት

ይህ ፎረም ተዘግቷል
  • መኮንን በቀለ 20.11.2020 10:00

    የጠየቃችሁትን ግለሰብ የመለሰውን መልስ አዳምጨዋለሁ በአንድ በኩል እኔ በረሀ ነበርኩ ከበረሀ ስመጣ ቤተሰቦቼ በሙሉ በሩን ዘግተው ሄደዋል ይላል የት እንደሔዱም አላውቅም ሱዳን ከገባሁ በኀላ ተገናኝተናል አለ ዘር ተለይቶ ስለተደረገው ጭፍጨፋ አነዴ አላየሁም በስለት ምናምን ነው ብሎ ይቀባጥራል እናንተም ዝም ብሎ በወገንተኝነት የተሳሳተ መረጃ የሚሰጣችሁን ሰው ከመጠየቅ ገለልተኛ የሆነ ሰው ብታናግሩ የተሻለ ነው በሚሊዮኖች የሚገመተ አድማጭ ታሳስታላችሁ ሳታውቁት ከጠላቶቻችን ጋር ታብራላችሁ

  • Rule of low 20.11.2020 18:02

    if he is from maycandra. why he is not worried about his neighbors. I think that is what any body will do 2. what he is doing out in the field on the Middle of the night . he give more Information about the massacre if a proper investigator asked him about the detail. I think he is part of the massacre.

XS
SM
MD
LG