I would like to appreciate those who took this initiative and remember those once they had been a legend and forgotten.this kind of humanity is expected from all of us and I am very happy to contribute my fare share to support this group to continue their reach out who actually needs help. May God bless all the founders and those who stand with them.
የእርስዎ አስተያየት
አብሮ አደጎቻችንን፣ መምሕር ስለሽንም በማየቴ ደስ ቢለኝም ልቤ ደማ ፣አመመኝ። እድሜ ይስጣቸው ይኑሩ ፣ላስተባበሩትም ለተካበና ቢተው ትልቅ ምስጋና ይድረስ።
I would like to appreciate those who took this initiative and remember those once they had been a legend and forgotten.this kind of humanity is expected from all of us and I am very happy to contribute my fare share to support this group to continue their reach out who actually needs help. May God bless all the founders and those who stand with them.
በመጀመሪያ ይሄን የተቀደሰ ሀሳብ ላመጡት በጣም እናመሰግናለን
ነገር ግን ይህ መደጋገፍ የተቀረው በሌላ አገር ላለነው እንዲደርስና ዘላቂ እንዲሆን ዌብ ሳይት ቢዘጋጅ ሀሳቤን አቀርባለሁ
የተደረገው አርዳታ በጣም ደሰ የሚየሰኝና የሚያሰመሰግን የሚያኮራ ተግባር ነው ያደረጉት በተጨማሪ ቢደረግ ብዬ የምለዉ በድሬደዋ ከተማ በቀድሞ የደርግ ሰራዊት ለሀገራቸዉ ብዙ ዋጋ የከፈሉ በወያኔ መንግስት ገፍ የተሰራባቸውና የተጣሉ ዛሬ አዉቀት ሳያንሳቸዉ ሰረ እንካን የሚቀጥራቸዉ አጥተዉ በችግር አለንጋ ደሚገረፍ የዚቸዉ ከተማም ነዋሪዎችም ቢታሰቡና በረዱ መልካም ነዉ አሰከዛሬ ማንም አስቧቸዉ አያውቅም ከታማኝ በስተቀር ሰለዚህ አናስባቸዉ
Betam yemiasdeset melkam sira new endew yene tecaben ena yehulunim yediro techawachoch yetina min Derek's lay endalu kene foto benayachew des yilal