ኮቪድ 19 ን በተመለከተ 1/ መንግሥት ቁሣቁሶችን ለመጀ/ ደረጃ ሆስፒታሎች እንኳ አላሟላም፡፡ 2/ህብ/ቡ ሥለበሽታው ደንታ የለውም ተዛዝሎ ነው የሚሄደው በተለይ እኔ ባለሁበት አማራ ክልል ወግዲ ወረዳ ገጠሩ አካባቢ በርካታ ሠርግ አለ፡፡ ለውጥ አለ የምለው ሰላምታን በመጨባበጥ አለማድረጉ ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ አሁንም ይች ደሃ አገር ጥንቃቄ ካላደረገች በስተቀር መዘዙ የከፋ ይሆናልና ቢታሠብበት እላለሁ አመሠግናለሁ፡፡
የእርስዎ አስተያየት