አሜሪካንን ታላቅ ያደረጋት የቆረቆሩት አባቶች የማይናወጥ መሰረት ላይ ያኖሯት አገር መሆኗ ብቻ ሳይሆን ተቋሞቿ ከሚገጥማቸው ፈተናዎች ይልቅ ጥንካሬ ያላቸው መሆናቸው ነው። ኢትዮጵያ ነፃ ሓሳብና የነፃነት ሕግ ከሌላት ሃገር ህዝባ እንደፈለጉት የሚያስሩትና የሚገድሉት ከባዕዳዊያን ያልታየው ግፍ በራሳችን ወገን ከበረሃ ያመለጠ ኣራዊትየሰው አስተሳሰብ የሌለው ሰው በላና ነፍስ ገዳይ ሰብኣዊ ርህራሄ የሌለው በበረሃ እያሉ ጉድጓድ ቆፍረው ሰው በሂወቱ የሚቀብሩና አሁኑ እንደለመዱት ሰው በላ አራዊት ናቸው በወያኔና ኢህአዲግ/ያኮሰመናት በአሸዋ ላይ የተገነባች መሆኗ ብቻ ሳይሆን ለ21ኛ ክፍለዘመን በማይመጥኑ ኋላ ቀር ድኩማን እጅ የወደቀች ምስኪን አገር መኖኗም ጭምር ነው።
የእርስዎ አስተያየት