በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእርስዎ አስተያየት

ይህ ፎረም ተዘግቷል
  • Dartibo mekiso 06.02.2017 02:04

    የአፍሪካ ሕብረት ከአለም አቀፍ የወንጀል ችሎት ለመውጣት ማሰብ በእራሱ አለም አቀፍ ወንጀል ነው።
    በአፍሪካ ሕብረት ውስጥ ወንጀል ሊሰሩና የሠሩ መሪዎች ተበራክተዋል ማለት ነው።ስለዚህ የአፍሪካ ወጣቶችና ሙሁራን በጥብቅ ልናወግዘው ይገባል።

  • ስም አይገለፅም 18.02.2017 05:29

    የአፍሪካ ሕብረት ከአለም አቀፍ የወንጀል ችሎት ለመውጣት ከተፈለገ ! መሪዎቹ በየሀገራቸው ስልጣን ላይ ሲወጡና ሲወርዱ የሚያሳይ የማያሳይ ሕገመንግስት የቀረፀ ከሆነ ነው።የአፍሪካ ሕብረት ከመውጣቱ በፊት በሕዝብ ያስወስን ።

XS
SM
MD
LG