እባቡ ቢቀበር ከሥር ጊንጡ ወጣ ። ይባላል።የአለም አንባገነን መሪዎቹ አውሮፓውያን ናቸው ።አፍሪካዊ መሪዎች ጥርሥ የሌላቸው አንባ ገነኖች፡
የመጀመሪያዎቹ የአለም አነባገነን መሪዎች አውሮፓውያን ናቸው።የአፈሪካ አነባገነን መሪዎች ጥርስ የሌላቸው አነበሶች ናቸው ።ልዩነቱ የአውሮፓዊያኑ በራሳቸው አቅም ሲጨቁኑ :የእኛዎቹ ከእነርሱ ለምነው ባመጡት የአሕጉሩን ሕዝብ ያጎሳቁላሉ። እናንት የአፍሪካ አንባገነን መሪዎች ለሀጉራችንና ለሕዝባችን እናስባለን ካላችሁ አንባገነን መሪዎች ላለመባል ከህብረቱ ሥብሰባ ሥትመለሱ ሥልጣን ላይ ለመቆየት ለመልቀቅ የሚያስችል ገደባዊ ሕግ አውጡ።ሥደት እሥራት ወዘተ ስለማይኖር አፍሪካ ብቃት ባላቸው አመራሮች የተገነባች አቻ አህጉር ትሆናለች። አፈሪካዊ ወጣችና ሙሁሮች የምትሉት ካለ?ፃፋልኝ።
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ
የእርስዎ አስተያየት