ከረዥም ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የአህጉር ዓቀፍ የብስክሌት ውድድር በአሥመራ ተካሄደ፡፡
የአህጉር ዓቀፍ የብስክሌት ውድድር በአሥመራ እየተካሄደ ነው፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የጣሊያን ጠ/ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በሁለቱ ሀገሮቻቸውና በአካባቢው ጉዳዮች ላይ ዛሬ ሰፊ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡
የመስቀል በዓል በአስመራ ባሕቲ መስከረም አደባባይ፤ በመቀሌ ጮምዓ ተራራ ተከበረ፡፡
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠ/ሚ አብይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የኢትዮጵያ ሰራተኞች ኮንፌደሬሽን በኤርትራ ጉብኝት አደረገ፡፡
በኤርትራ ዛሬ ዓመታዊው የኤግዚቢሽን በዓል በይፋ ተከፍቷል። ለአንድ ሳምንት ይዘልቃል የተባለውን ይህን የባህልና የንግድ ትርዒት ብዙ ሺህ ህዝብ እንደሚጎበኘው ተገልጿል።
በኤርትራ ዛሬ ዓመታዊው የኤግዚቢሽን በዓል በይፋ ተከፍቷል።
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የአልጀርሱን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በቅርቡ ስለገቡት ቃል የሚነጋገሩ ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚልኩ አስታወቁ።
የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ቃታር ተቃዋሚዎቼን በመደገፍ እየዶለቱብኝ ነው አለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ክሱን አስተባብሏል፡፡
የኤርትራ መንግሥት ሰሞኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድንበር ኮሚሽን የሰጠው ውሳኔ ተግባር ላይ እንዲውል የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታየው አለመረጋጋት ምክንያቱ ‘የሕገ መንግሥቷ አንቀፅ 39 ነው’ ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስታውቀዋል።
ለአሥር ዓመታት በ”ሱባዔ ቤት ቆዩ” የተባለው የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሦስተኛ ፓትሪያርክ መለቀቃቸው ታውቋል፡፡
አሥመራ በዕድሜ ጠገብ ህንፃዎችና የከተማ አቀማመጥ የአፍሪካ ታሪካዊ ከተማ በመባል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባሕል ድርጅት /ዩኔስኮ/ መዝገብ ላይ እንድትሠፍር ተወሰነ፡፡
ዓለምአቀፍ የጥናት ጉባዔ ባለፈው ሣምንት በአሥመራ ተካሂዷል፡፡
የቅዱስ ሮማዳን ወር ማብቂያ የሆነው 1437ኛው ኢል አል ፍጥር ዛሬ በመላ ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡