ሣይንስና ቴክኖሎጂ - የአሜሪካ ድምፅ
ሣይንስና ቴክኖሎጂ - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
ታዳጊዎች ጠያቂ እንዲሆኑ በዓመት አንዴ በገጠር ከተሞች የሚጓዘው የአስትሮ ባስ ቡድን
            <description>አስሮ ባስ ኢትዮጵያ ታዳጊ ወጣቶች ከፈጠራ ባለሞያዎች፣ የጠፈር ምሁራን፣ አርቲስቶች ጋር የሚተዋወቁበት ዕድል የፈጠረ የጉዞ መርሃግብር ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከመስራቹ ያብባል ታደሰ ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ይደመጣል፡፡</description>
በተቋሟ የሚሰሩ ሴቶችን የምታበቃው የተፈጥሮ የውበት መጠበቂያ አምራቿ ወጣት
            <description>ዮርዳኖስ ጉሽ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት የተማረች ሲሆን በተለያዩ የብሮድካስት እና የህትመት ሚዲያዎች ላይም ሰርታለች፡፡ በአሁን ሰዓት ደግሞ ኢትዮጵያን ስኪን ቢውቲ ሲክሪትስ የተሰኘ የተፈጥሮ የቁንጅና ግብዓቶች  የሚያመርት ተቋም ከፍታለች፡፡  ዮርዳኖስ ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ አብረዋት የሚሰሩ 12 ሰራተኞቿ የራሳቸውን ሱቅ ከፍተው እንዲወጡ በማድረግም ሴቶችን ማብቃት ላይ የራሷን ሚና እየተጫወተች ትገኛለች፡፡</description>
"ወጣቶች ዩኒቨርስቲ ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ስራ ማሰብ መጀመር አለባቸው" አቶ ኤፍሬም በቀለ
            <description>ከከፍተኛ የትምህርት እና የሙያ ተቋማት እየተመረቁ የሚወጡ እጅግ ብዙ ወጣቶች በስራ ገበያው ላይ ተመጣጣኝ ስራ ሲያገኙ አይታይም፡፡ በዚም ምክንያት የተማሩ ወጣቶች በስራ ፍለጋ ከወራት እስከ ዓመት ሲጉላሉ ይስተዋላል፡፡ በአንጻሩ ቀጣሪዎችም ተወዳዳሪ የሆኑ ወጣቶች በበቂ ሁኔታ ገበያው ላይ እንደሌሉ ሲያነሱ ይሰማል፡፡ የስነልቦና ባለሞያ እና የስራ ቅጥር አማካሪ የሆኑት አቶ ኤፍሬም በቀለ ወጣቶች ስለ ስራ ማቀድ ያለባቸው ሲመረቁ ሳይሆን ገና ትምህርት ሲጀመሩ ነው ይላሉ፡፡</description>
ከግብርና ተረፈምርቶች የሚሰራ የወረቀት ጥቅል ፋብሪካ በማቆም ላይ ያለችው ወጣት
            <description>ቤተልሄም ደጀኔ ለወረቀት አምራች ድርጅቶች የሚያገለግል ጥቅል ወይም ፐልፕ ሙሉ ለሙሉ ከግብርና ተረፈ ምርቶች የሚያመርት ዛፍሪ የተሰኘ ተቋም መስራች እና ስራአስኪያጅ ናት፡፡ ከ5 ዓመታት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ የተመረቀችው ይቺ ወጣት በዋናነት በአካባቢ ጥበቃ ላይ ትኩረቷን ያደረገች ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ከዛፍ ምርት ነጻ የሆነ እና በተጨማሪም ለአነስተኛ ገበሬዎች ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆን የሚችል ምርት ለማቅረብ ዝግጅቷን ጨርሳለች፡፡</description>
በኢትዮጵያ የተመረቱ የተፈጥሮ ሽቶዎችን ለገበያ ያበቁት ወጣቶች ጉዞ
            <description>በኤዶም በቀለ እና ሰናይት ዳንኤል ሉሲ ፍራግራንስ አትዮጵያዊ የሆነ መዓዛ ያለው የሽቶ ማምረቻ ድርጅትን ስራ ካስጀምሩ ሶስት ወራት ተቆጠሩ፡፡ ከዩኒቨርስቲ ከተመረቁ አራት ዓመታት ያስቆጠሩት ሁለቱ ጓደኛሞች ከተፈጥሮ ግብዓቶች የተመረቱ ሃይላንደር እና ኢቮልቭ የተሰኙ የወንድ እና የሴት ሽቶዎችን ለገበያ አብቅተዋል፡፡</description>
የኢትዮጵያ ሕክምና መረጃዎች ማዕከላዊ በሆነ መንገድ እንዲሰነዱ የሚያግዘው ወጣት
            <description>ኦርቢት ሄልዝ  ከ4 ዓመታት በፊት በጳዚዮን ቸርነት የተቋቋመ የቴክኖሎጂ የጤና ተቋም ነው፡፡  ተቋሙ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የጤና ስርዓት ማዕከላዊ በማድረግ የህሙማን መረጃ ሳይዘነጋና ሳይጠፋ እንዲሰነድ በተጨማሪም የታዘዙ መድሃኒቶች በተገቢው መልኩ እንዲከፋፍሉ በማድረግ ህሙማን በተለያዩ ህክምናዎች የሚያጠፏቸውን ጊዜና ገንዘብ እንዲሁም መጉላላት እንዲቀር እየሰራ ያለ ተቋም ነው፡፡</description>
"ቤት ለቤት አስቤዛ ማድረሻውን መተግበሪያ የሰራሁት ከራሴ ችግር ተነስቼ ነው" በረከት ታደሰ
            <description>በረከት ታደሰ የቴክኖሎጂ ባለሞያ ሲሆን አስቤዛ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ ፈጣሪም ነው፡፡ አስቤዛ ዶት ኮም ሰዎች የሚፈልጓቸውን እቃዎች ለአማራጭ ከቀረቡ ሱፐር ማርኬቶች መተግበሪያውን በመጠቀም እሚያዙበት እና እቤታቸው ድረስ እንዲመጣላቸው የሚያደርግ ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከበረከት ታደሰ ጋር የነበራትን ቆይታ እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች፡፡</description>
ለልጇ የጤና ችግር የወሰደችው አማራጭ ሕይወቷን የቀየረው የቴክኖሎጂ ባለሞያ
            <description>ዮዲት በቀለ ስታንቶን ነዋሪነቷን በእንግሊዝ ሃገር ያደረገች የቴክኖሎጂ የፈጠራ ባለሞያ ስትሆን ‘ኦፕን ሴንሰርስ’ የተሰኘ የቴክኖሎጂ ተቋም መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ናት፡፡ ኦፕን ሴንሰርስ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ላሉ ትላልቅ ተቋማት የዓየር ብክለት መጠን መጠቆሚያ መሳሪያዎች ላይ ሶፍትዌር የሚገጥም ሲሆን፤ ዮዲት ለዚህ ፈጠራዋ መነሻ የሆናት የመጀመሪያ ልጇ የነበረባት የአስም ችግር እንደሆነም ትናገራለች፡፡</description>
እቁብን ከብዙ ሰዎች ጋር በእጅ ስልክ አማካኝነት መጣል የሚያስችለው መተግበሪያ
            <description>ዮሃና ኤርሚያስ የ25 ዓመት ወጣት እና የቴክኖሎጂ ባለሞያ ናት፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በባህላዊ መንገድ ሰዎች ገንዘብ የሚቆጥቡበት እና እቁብን በቀላሉ ለመሰብሰብ እና እና ለመክፈል የሚያግዝ መተገበሪያ ይፋ ለማድረግ ከከአጋሯ ጋር በሙከራ ሂደት ላይ ትገኛለች፡፡</description>
ጉግል ነገረኛ ጥቁር ሴት አስመስሎኛል - ትምኒት ገብሩ
            <description>] ከጉግል ካምፓኒ ከሳምንታት በፊት በድንገት የተሰናበተችው የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ባለሙያ ትምኒት ገብሩ የቀድሞ የስራ ባልደረቦች፣ ትምኒት እድገት ተሰጥቷት ወደ ስራዋ እንድትመለስ በደብዳቤ ጠይቀዋል። ትምኒት ግን ከጉግል ጋር ያለኝ ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ አብቅቷል ስትል ለአሜሪካ ድምፅ ተናግራለች። ጉግል ትምኒት ከስራ የተሰናበተችበት መንገድ ለፈጠረው ጥርጣሬ ይቅርታ ቢጠይቅም፣ ትምኒት ይቅርታው ለኔ አልቀረበም ስትል አልተቀበለችውም።</description>
በሳይንስ ውድድር $400 ሺህ ዶላር ያሸነፈችው የ17 አመት ወጣት
            <description>በአለም ዙሪያ ያሉ በአስራዎች እድሜ የሚገኙ እና ለ ሳይንስና ለሂሳብ ትምህርት ፍቅር ያላቸው ልጆች በየአመቱ የሚወዳደሩበት ብሬክ ስሩ ጁኒየር ቻሌንጅ የተሰኘ የጥሎ ማለፍ ውድድር የዘንድሮ አመት አሸናፊ፣ በካናዳ አገር ተወልዳ ያደገቸው ማሪያም ሞገስ ፀጋዬ ስትሆን በአጠቃላይ የ 400 ሺህ ዶላር ሽልማት አግኝታለች። ከአለም ዙሪያ ከተወዳደሩ 5600 ተማሪዎች መሀል አንደኛ ወጥታ ይህስ ስኬት ያገኘችው ማሪያምንና ወላጅ እናቷን መርሃዊት እዮብን አነጋግረናቸዋል።</description>
“በኢትዮጵያዊ ተሰጥኦ አምናለሁ!” ዶ/ር ውለታ ለማ
            <description>“ዌብ ሰሚት” በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የቴክኖሎጂው ዓለም ባለሙያዎች እና አፍቃሪያን የሚሳተፉበት የዓለማችን ግዙፉ ትልቁ ጉባኤ ነው።ዘንድሮ ላይ በጉባኤው ከታደሙ 2500 የቴክኖሎጂ ተቋማት መካካል  700  የሚሆኑት የአዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎቻቸውን በዳኞች ፊት በማቅረብ ተፎካክረዋል። 
የዘንድሮው ባለድል  ደግሞ ኢትዮጵያዊው ተቋም ላሊበላ ኔትወርክስ ሆኗል።</description>
ዩኒቨርስቲዎች ሲከፈቱ ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶችን ታሳቢ በማድረግ ለግቢ ጥበቃዎች በፌደራል ፖሊስ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ
            <description>ለፈው ግማሽ ዓመት ተፈጥረው የነበሩ የተማሪዎች ግጭት እና የትምህርት መስተጓጎል  ተሞክሮ በመነሳት እና መጪው የምርጫ ወቅት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ለግቢ ጥበቃ አባላት  በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚነሱ የብሄር እና የፖለቲካ ግጭቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስልጠና በሃገር አቀፍ ደረጃ መስጠት ጀምሯል፡፡</description>
ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ከዲጂታል ጥቃት እንዴት እራሳቸውን ይጠብቁ?
            <description>በአሁን ወቅት የመረጃ ደህንነት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ታጋዮች በተለያዩ ወቅቶች የማኅበራዊ ድረገጾቻቸው እየተጠለፉ ብር የሚጠይቅበት እና አግባብነት የሌላቸው ምስሎች እና ጽሁፎች የሚወጡበት አጋጣሚ እየጨመረ ነው፡፡ አጥናፉ ብርሃኔተቋማት እና ግለሰቦች ዲጂታል ድህንነታቸውን ለማስጥበቅ ሊወስዷቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች  ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡</description>
ጉዳይ-ኦን - አገልግሎት ሰጪዎችን በቴክኖሎጂ የሚያግዝ የሞባይል መተግበሪያ
            <description>ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት ሰጪዎችንና ተጠቃሚዎችን በቀላሉ ለማገናኘት የሚረዳ የሞባይል መተግበሪያ የፈጠረ ወጣት እንግዳ አርገን ጋብዘናል። እንግዳው አለም አብርሃ ይባላል። የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሲሆን ለ 15 አመታት ያክል አሜሪካ ውስጥ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ውስጥ ሲሰራ ቆይቷል። ከአለም ጋር በፈጠራ ስራውና የዲጂታል ማርኬቲግ ጠቀሜታ ዙሪያ ቆይታ አርገናል</description>
የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም ወደ መልካም ለመለወጥ ስላለመው “ጣና ሽልማት”
            <description>የኢትዮጵያዊያን ወጣቶች የማህበራዊ መገናኛ አውታሮች አጠቃቀም አሁን ላይ ትችቶች እየቀረቡበት ነው።ከበጎ አጠቃቀሙ ይልቅ ጎጂ ገጽታው እየጨመረ ነው በሚል የሚሞገቱ ጥቂት አይደሉም። ይሄን ቅሬታ ለመቀነስ ፣ ማህበራዊ መገናኛዎችንም ለበጎ አላማ የሚያውሉ ወጣቶችን ዕውቅናና ክብር ለመስጠት ያቀደ የሽልማት ስነስርዓት የፊታችን ጥቅምት 21 ይደረጋል።</description>
"በሰባት ወር ጊዜ ውስጥ ከ 5 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ መለገስ የቻለው የኢንስታግራም ገጽ" የእምቧ ቤተሰብ
            <description>የእምቧ ቤተሰብ ባለፉት 7 ወራት ውስጥ የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦችን በመጋበዝ እምቧ ማለት፣ መደነስ፣ ጥሬ ሽንኩርት መብላት የመሳሰሉ አዝናኝ እና አስቂኝ የሆኑ ፈተናዎችን በመፈተን ውርርድ እየተወራረዱ ገቢ ያሰባስባሉ፡፡ ገንዘቡም ተሰባስቦ ለተለያዩ ጉዳዮች እና ችግሮች መፍትሄ እንዲሆን ይደረጋል፡፡ በገጹ ገቢ ከተሰባሰበላቸው ግለሰቦች መሃከል አንዷ የሆነችውን መቅደስ ወ/ሚካኤል እና የቡድኑን መስራች ያሬድ ነጋሽ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡</description>
"የሕዋ ሳይንስ ትምህርት እና ኢንደስተሪው ትይዩ መገንባት አለባቸው" ትንሳኤ አለማየሁ
            <description>ትንሳኤ አለማየሁ የአራተኛ ዓመት የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የመካኒካል ምህንድስና ተማሪ፤ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ማኅብረሰብ ምክትል ሊቀመንበር እና በተባበሩት መንግስታት የስፔስ ጄኔሬሽን አማካሪ ቢሮ የኢትዮጵያ ተጠሪ ነው፡፡ ከሰሞኑም ሃገሩን ወክሎ የአፍሪካ ወጣቶች በህዋስ ሳይንሱ በሰፊው እንዲሳተፉ ምን መደረግ እንዳለበት ረቂቅ ጽሁፍ የህዋ ጠበብት በሚያዘጋጀው ስብሰባ ላይ ሊያካፍል ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡</description>
ለድሬደዋ ተማሪዎች አራት አማራጮች ቀረቡ
            <description>ድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአስተዳደሩ ትምህርት ለማስጀመር አራት ዓይነት አማራጮችን ሊጠቀም ማሰቡን አስታወቀ። የአስተዳደሩ ትምሕርት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሙሉካ መሐመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የህጻናትን ደህንነት ባስጠበቀ መልኩ ትምህርት እናስጀምራለን ብለዋል።
መግለጫውን የተከታተለው አዲስ ቸኮል ዝርዝር ዘገባ አለው።</description>
ለኢትዮጵያዊያን ዐይነ-ስውራን ስለተዘጋጀው የመጀመሪያው የብሬል ጋዜጣ
            <description>በሚሊየን የሚቆጠሩ ማየት የተሳናቸው ዜጎች በሚኖሩባት ኢትዮጵያ እነዚህ ወገኖች በሚረዱት መንገድ መረጃዎችን በህትመት የማዳረስ ዘርፍ ተስፋፍቷል ለማለት አይቻልም። አንድ ወጣት ግን ይሄንን ለመቀየር ጥረት ጀምራለች። ስሟ ፍዮሪ ተወልደ ሲሆን “ፈትል” የተሰኘ በዳሰሳ ወይንም በብሬል ስርዓት የተጻፈ እና የሚነበብ ጋዜጣ ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች።</description>