ፍልሰት ወደ አውሮፓ ሞት ወይም ሽረት - የአሜሪካ ድምፅ
        <description>ፍልሰት ወደ አውሮፓ ሞት ወይም ሽረት</description>
ፍልሰት ወደ አውሮፓ ሞት ወይም ሽረት - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
የአፍሪካ የፍልሰተኞች ፍሰት ገፅታ በትክክል እንደማይገለጽ ተጠቆመ
            <description>የአፍሪካ የፍልሰተኞች ፍሰት ገፅታ ብዙውን ጊዜ በትክክል እንደማይገለጽ የአፍሪካ ህብረትና ዓለማቀፍ የፍልሰት ድርጅት ያወጡት አብይ ዘገባ ያመለክታል። አብዛኞቹ አፍሪካውያን ፍልሰተኞች ባህሮቻችንና ውቅያኖሶችን በብልሹ ጀልባዎች ለማቋረጥ የሚሞክሩ ሳይሆኑ የአፍሪካን ድንበሮች በየብስ የሚሻገሩ ናቸው ይላል ዘገባው። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሳይመን ማርክስ ከአዲስ አባባ የላከው ዘገባ ዘርዝሩን ይዟል።</description>
የሊባኖስ ቀውስ የውጭ ሀገር ሰራተኞችን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሏቸዋል
            <description>ከቅርብ ወራት ወዲህ ሊባኖስ በተለያየ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች። ህዝባዊ አመፆች፣ የኢኮኖሚ ቀውስና አሁን ደግሞ በኮሮና ምክንያት የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ አገሪቱን አስጊ ሁኔታ ውስጥ ከቷቷል። በዚህም ምክንያት ከተለያየ የዓለም ክፍል የመጡ በመቶዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ስደተኞች ችግር ላይ ወድቀዋል፣ በሊባኖስ ጎዳና ላይ የሚወድቁትም ስደተኞች ቁጥር ቀን በቀን እየጨመረ ነው። ጃኮብ ራስል ከቤሩት የላከውን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ አጠናቅራዋለች።</description>
ኮቪድ-19 በኤርትራውያን የመጠለያ ጣቢያ
            <description>በሰሜናዊው ኢትዮጵያ ካሉት ግዙፍ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች በአንዱ የመጀመሪያዋ ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ ሰው በምርመራ መረጋገጣቸውን ተከትሎ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ በብዙ አስር ሺህዎች የሚቆጠሩት ኤርትራውያን ስደተኞች ለወረርሽኙ የመጋለጥ ከፍ ያለ አደጋ እንደተደቀነባቸው ይናገራሉ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ
            <description>ሊባኖስ ውስጥ የነበሩ 337 ኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልጋቸው የጉዞ ሰነድና ማስረጃዎች ተመቻችተውላቸው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ።</description>
በሞዛንቢክ ከተቆለፈባቸው ኮንቴነር ውስጥ የተረፉ ኢትዮጵያውያን
            <description>ሞዛንቢክ ላይ የጭነት መኪና ጀርባ ባለ ኮንቴይነር ውስጥ ተቆልፎባቸው ለሞት ከተዳረጉት 64 ኢትዮጵያውያን መካከል በህይወት የተርፉት 11 ሰዎች ባለፈው አርብ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሲሞን ማርክስ ከአዲስ አበባ ያደረሰንን ሪፖርት ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።</description>
"ለስድስት ወራት ድጋፍ ስላላገኘን ለችግር ተጋልጠናል" - ተፈናቃዮች
            <description>ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ በሎ ጀገንፎይ የተመለሱ አንዳንድ ተፈናቃዮች ለስድስት ወራት ድጋፍ ስላላገኘን ለችግር ተጋልጠናል ሲሉ ተናገሩ።</description>
"ከቀናት በኋላ ቤተሰቦቼን የምመግበው ነገር የለኝም" - ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች
            <description>በጂቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የሀገሩ መንግሥት የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ባሳለፈዉ ውሳኔ ምክንያት የዕለት ጉርስ
ለማግኘት እየተቸገሩ መሆቸውን ተናግረዋል። መንግሥት ማንም ከቤቱ እንዳይወጣ ባሳለፈው ውሳኔ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮን የሚገፉ
ስደተኞች ቤተሰቦቻቸውን የሚመግቡት አጥተው ለረሃብ መጋለጣቸውን ለአሜርካ ድምፅ ገልፀዋል። የመን የሚገኙ
ኢትዮጵያዊያንም በትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ላይ እገታ መብዛቱን ይናገራሉ።</description>
ቤቲ ጂ የተመድ የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተሾመች
            <description>ቤቲ ጂ በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎቿ ትታወቃለች፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜም ዓለም አቀፍ እውቅና እያተረፈች የምትገኝ ወጣት ሙዚቀኛም ናት፡፡ በባለፈው ሳምንት ታዲያ፤ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞቸ ጉዳይ ኮሚሽን የበጎ ፍቃድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟታል፡፡ ኤደን ገረመው ከቤቲ ጂ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጋለች፡፡</description>
ፍልሰት ወደ አረብ ሀገራት
            <description>በደቡብ ወሎ በኩል ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሃገሮች ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሊሸጋገሩ የነበሩ ቁጥራቸው ወደ አንድ ሺህ የሚሆን ሰዎች ተይዘው ወደ የተነሱባቸው አካባቢዎች እንዲመለሱ መደረጉን የዞኑ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል። ወደ አረብ ሃገሮች ለመሸጋገር ሲሞክሩ የተያዙት ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተነሱ ወጣቶች መሆናቸውን መምሪያው ያለፉ አምስት ወራት እንቅስቃሴውን አጣቅሶ በሰጠው መግለጫ ላይ አመልክቷል።</description>
40 የሚሆኑ ሜዲቴራኒያን ባሕርን ሊያቋርጡ ሲሞክሩ ሰመጡ
            <description>ሜዲቴራኒያን ባሕርን ሊያቋርጡ የነበሩ አርባ የሚሆኑ ሰዎች ትናንት /ማክሰኞ/ መስጠማቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቀ። ሰዎቹ የተነሱት ከሊብያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ በስተምሥራቅ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኝ አል-ኾምስ ከተማ ነበር።</description>
ቀይ ባሕርን ሲያቋርጡ የሰጠሙ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ቤተሰቦች ተረዱ
            <description>ከትግራይና ከሌሎችም አካባቢዎች ተሰድደው ቀይ ባሕር በማቋረጥ ላይ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች የተሣፈሩባት ጀልባ ባለፈው ሣምንት በመገልበጧ ከአርባ በላይ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች ሰጥመው መሞታቸውና ቤተሰቦቻቸውም መርዶው እንደተነገራቸው ተገለፀ።</description>
ከጠረፍ አደጋ ተርፎ - ማረፊያ ፍለጋ
            <description>ሲ- አይ (Sea-Eye) የተባለው የጀርመን የሰብዓዊ ደርጅት ቡድን በሊብያ ጠርፍ ከአደጋ ያተረፋቸውን 64 ፍልሰተኞች ለስድስት ቀናት ያህል ማረፍያ ወደብ ፍለጋ ሲዘዋወር በቆየው የመድህን መርክብ ውስጥ ሰንብተዋል።</description>
ከጠረፍ አደጋ ተርፎ - ማረፊያ ፍለጋ 
            <description>ከሊቢያ የጠረፍ አደጋ ፍልሰተኞችን ያተረፈው የመድህን መርክብ ማቆሚያ ወደብ ፍለጋ ሲዘዋወር፤ 64 ከአደጋ የተረፉ ፍልሰተኞች የመጠጥ ውሀና የምግብ እጥረት እንደገጠማቸው የመርከቡ ባለሥልጣኖች አስታወቁ።</description>
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች በስደት ዙሪያ ተወያዩ
            <description>የአፍሪካ ኅብረት 32ኛ የመሪዎች ጉባዔ ስደትን ከምንጩ ለማድረቅ መስማማቱን አስታውቋል። ስደትና መፈናቀል ከአፍሪካ ሃገሮች ግንባር ቀደም ፈተናዎችም አንዱ ነው ተብሏል።</description>
ፍልሰትና ምስቅልቅሉ - አሥራ ስምንተኛው የዓለም የፍልሰት ቀን ሲታሰብ
            <description>”እያገባደድን ባለነው 2018ዓም ብቻ ቁጥራቸው ከሦሥት ሺህ አራት መቶ በላይ የሚደርስ ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል።” ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት IOM</description>
የአፍሪካ ፍልሰተኞች በስፔን
            <description>በዓለማችን ዙሪያ የሚገኙ ወጣት የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ ጀግና የሚሏቸው ኮከብ ተጫዋቾች የደረሱበት ትልቅ ደረጃ የመድረስ ተስፋ ሰንቀው ወደ አውሮፓ በመጓዝ እንደ ባርሴሎና ላሉ ታዋቂ ቡድኖች ለመጫወት ይፈልጋሉ። በዚህ ረገድ፣ አብዛኞቹ ከአፍሪካ የሆኑ ፍልሰተኞች የመጀመሪያውን ዕርምጃ ወስደዋል። በአንድ አዛኝ አሰልጣኝ ዕርዳታ አማካይነትም አፍሪካውያኑ ወጣቶች በስፔኑ ሊግ ውስጥ ቡድን መሥርተዋል።</description>
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ እስር ቤት አመለጡ
            <description>በሊቢያ የእርስ በእርስ ጦርነት እየተባባሰ በመምጣቱና ያለጠባቂ በመተዋቸው ምክንያት ግንብ ንደው ከመጠለያው እንዳመለጡ 30  ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለቪኦኤ ገለፁ። ከጦርነት ቀጠና ሸሽተው አሁን ያሉበት ቢደርሱም በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ገልፀዋል።  የኢትዮጵያ መንግስት በፍጥነት ወደ ሃገራችን እንዲመልሰን እንማፀናለንም ብለዋል።
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስደተኞቹን ወደ ሃገር ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ገልፀዋል።</description>
1,500 ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች በሊቢያ
            <description>ሊቢያ በሚገኘው አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዩ ኤን ኤ ች ሲ አር (UNHCR)  የስደተኞች መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በከፍተኛ ረሃብ፣ በሽታና ህመም ላይ እንደሚገኙ ለቪኦኤ ገልፀዋል።  ሊቢያውያኑ የጥበቃ ሰራተኞች ከስደተኞቹም የተወሰኑትን እየተለቀሙ እየወሰዱ እንደሆነና የሄዱበትንን ማንም እንደማያውቅ ጨምረው ገልፀዋል። ለደህንነታችን እንሰጋለን፣ ለባርነት ጠባቂዎቹ አሳልፈው እንደማይሸጡን ምንም ዋስትና የለንም ይላሉ።</description>
ስፔን የሜዲትራኒያንን ባህር ያቋረጡ ስደተኞችን ተቀበለች
            <description>አለም አቀፉን የስደተኞች ቀን ለማክበር ቀናቶች ሲቀሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰደተኞች በስፔን የባህር ወደብ ከተማ ደርሰዋል። በሶስት ጀልባዎች የተሳፈሩ 600 ስደተኞች የስፔኗ ቫለንቲካ ወደብ ከትላንት በስትያ ደርሰዋል። የደቡብ አውሮፓ ሀገራት ወደ ባህር ወደቦቻቸው የሚፈልሱ ቁጥራቸው የበዛ ስደተኞችን በተመለከተ መፍትሔ ለማበጀት ጥሪ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።</description>
በቱኒሲያ የባህር ወደብ አቅራቢያ ስደተኞችን የጫነ አነስተኛ ጀልባ ሰመጠ
            <description>ትላንት ማምሻውን  ከቱኒሲያ የባህር ወደብ አምስት ማይል ርቀት እንደተጓዘ ነው 180 ፍልሰተኞችን የጫነው ጀልባ የሰመጠው። እስከአሁን  በጀልባዋ ተሳፍረው ከነበሩት ውስጥ 68ቱ ከሞት ተርፈዋል። 60 ፍልሰተኞች አስክሬን ተገኝቷል። የተቀሩት 52 ስደተኞችን ማፈላለጉ ቀጥሏል።</description>