የተፈጥሮ አካባቢ - የአሜሪካ ድምፅ
የተፈጥሮ አካባቢ - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
ወጣት ሴት ተማሪዎችን ከበቁ ሴቶች ጋር የሚያጣምረው መርሃግብር
            <description>የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪዎችን ለማብቃትና ስኬታማ ለማድረግ፤ የበቁ ሴቶችን ከወጣት ሴት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ጋር የማጣመር መርሃግብርን ማስጀምሩን የሴቶች ሕጻናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መርሃግብሩ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴቶች ተቋም ጋረ በቅንጅት የሚተገበር ሲሆን ሴቶች በፖለቲካውም ሆነ በውሳኔ ሰጪ ቦታ ላይ የሚኖራቸውን ተሳትፎ በማሳደጉ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚኖረም ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ ኤደን ገረመው በዚህ ዙሪያ ዘገባ አላት፡፡</description>
"የምሰራቸው ስራዎች ለሰዎች ስነ ልቦና ቅርብ ናቸው" ዮሃንስ ባልቻ
            <description>ዮሃንስ ባልቻ የ'ጄ አይ ኒድ አርትስ' መስራች ነው ፡፡የግራፊክስ እና አኒሜሽን ባለሞያ ሲሆን ስራዎቹ ልዩ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ስዕሎች እና የከተማ ሕይወትን የሚያስቃኙ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በማሕበራዊ ሚዲያው ላይ ብዙ ተከታይ እያፈሩ መጥተዋል፡፡</description>
የዘምቢል መልስ ዘመቻ ኢትዮጵያን ከፕላስቲክ ማጽዳት
            <description>ኤልሻዳይ ግርማ በአትላንታ ጆርጂያ የቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት የሶስተኛ ዓመት የአካባቢያዊ ምህንድስና ተማሪ እና የግሪን ኢትዮጵያ የድረገጽ እንቅስቃሴ መስራች ናት፡፡ የዘምቢል መልስ ኢትዮጵያን ከፕላስቲክ ከረጢቶች እና ምርቶች ነጻ በማውጣት አካባቢን የማጽዳት ዓላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰ ሲሆን፤ ዘንቢልን የመሳሰሉ በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ እንዲሁም አርጅተው ሲጣሉ አካባቢን የማይበክሉ መገበያያዎችን ሰዎች እንዲጠቀሙ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡</description>
"እያንዳንዱ ሰው ሃገራዊ ሰላም ለማምጣት ትልቅ ሚና አለው" ዶ/ር ተካልኝ ነጋ
            <description>ባልንጀራዬ እንቅስቃሴ ጎረቤትን መውደድን እና የሰውን ልጅ ክቡርነት በማመንን ማኅበራዊ ችግሮችን በውይይት እና በፍትሃዊነት መፍታት እንዲቻል እየጣረ ይገኛል፡፡ ይህን እቅስቃሴ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችን እና ጥፋቶችን እንዲሁም የሰዎችን ሕልፈት የመቃወም የድጋፍ ፊርማዎችን እያሰባሰበ ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከእንቅስቃሴው አጋር ዳይሬክተር ዶ/ር ተካልኝ ነጋ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡</description>
ሀምሳ አመት ያስቆጠረው የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ ህልውና አደጋ ላይ ነው
            <description>ከኢትዮጵያ ጠቅላላ የቆዳ ስፋት 8.5 በመቶ የሚሸፍኑት ብሄራዊ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙት የተፈጥሮ ሀብትና የዱር እንስሳት እየተመናመኑ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። በተለይ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መሃል በሚገኘው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ህገ-ወጥ ሰፈራ በመስፋፋቱ መጠለያው በሁለት አመት ግዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል የመጠለያው ሀላፊዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።</description>
ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ከዲጂታል ጥቃት እንዴት እራሳቸውን ይጠብቁ?
            <description>በአሁን ወቅት የመረጃ ደህንነት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ታጋዮች በተለያዩ ወቅቶች የማኅበራዊ ድረገጾቻቸው እየተጠለፉ ብር የሚጠይቅበት እና አግባብነት የሌላቸው ምስሎች እና ጽሁፎች የሚወጡበት አጋጣሚ እየጨመረ ነው፡፡ አጥናፉ ብርሃኔተቋማት እና ግለሰቦች ዲጂታል ድህንነታቸውን ለማስጥበቅ ሊወስዷቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች  ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡</description>
ተራራ ወጪዎቹ የአዲስ አበባ ወጣቶች
            <description>አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከእለት ወደ እለት እየጨመረ የሚሄደው የከተማ ግርግር፣ የድምፅ ሁካታና በየመንገዱ የሚታየው የቆሻሻ ክምር  ያስመረራቸው ወጣት ነዋሪዎቿ፣ ከግርግሩ ርቆ ራስን ለማዳመጥ፣ ንፁህ አየር ለማግኘትና አዳዲስ ነገሮችን  ለማየት ከቅርብ ግዜ ወዲህ ከከተማዋ ራቅ ወዳሉ ቦታዎች ሲጓዙ ይስተዋላል። አዲስ ሀይኪንግ የተሰኘ ከ17 ሺህ በላይ አባላት ያሉት የፌስቡክ ስብስብም እነዚህን ጉዞዎች በየጊዜው በማሰናዳት ወጣቶችን ከተፈጥሮ ጋር የማገኛነት ስራ ይሰራል።</description>
"በጥበብ ውስጥ ያለው ደስታ በገንዘብ የሚመጣው ሳይሆን በስራው ላይ ያለው ነው" እያሱ ተላይነህ
            <description>እያሱ ተላይነህ የሙሉ ጊዜ ሰዓሊ ነው፡፡ በቅርቡም በአፍሪካን ኢመርጂንግ ፔይንቲንግ ኢንቪቴሽናል(EPI) ካለፉት ሶስት ኢትዮጵያውያን መሃከል አንዱ ሆኗል፡፡ በጥበብ ውስጥ ያለው ደስታ ገንዘብ ሳይሆን ጥበብን መስራቱ ነው የሚለው ወጣቱ ሰዓሊ ሕይወት ቀላል አለመሆኗንም ያጋራል፡፡ ኤደን ገረመው ከእያሱ ጋር የነበራትን ቆይታ እንዲህ አሰናድታዋለች፡፡</description>
ሰዓሊ ሰሎሜ ሙለታ በአፍሪካ ካሉ ተስፋ የተጣለባቸው ምርጥ ሰዓሊያን ውድድር EPI የመጨረሻው ዙር እጩዎች መሃከል ገባች
            <description>ሰሎሜ ሙለታ በማደግ ላይ ያለች የአሁነኛ ወይም ኮንቴምፖራሪ ሰዓሊ ናት፡፡ በቅርቡም በመላው አፍሪካ በሚካሄደው በአፍሪካን ኢመርጂንግ ፔይንቲንግ ኢንቪቴሽናል (EPI) ላይ  ከ17 ምርጥ የመጨረሻ ዙር እጩዎች መሃከል አንዷ ሆናለች፡፡ ከኤደን ገረመው ጋር የነበራት ቆይታ እንዲህ ተሰናድቷል፡፡</description>
ኢዘዲን ካሚል በቴክኖሎጂው ዘርፍ የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሆን በአፍሪካን ኢኖቬሽን ዊክ ተመረጠ
            <description>የ12 ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የሆነው ኢዘዲን 34 የቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎችን አበርክቷል፡፡ ከእነዚህ ውስጥም በጸሃይ ሃይል በመጠቀም ከ60 ኪሎሜትር በላይ መጓዝ የሚችል ባለ3 እግር ተሽከርካሪ፣ ከሩቅ በመሆን ሌባን መቆጣጠሪያ፣ እንዲሁም ከንክኪ ውጪ ፈሳሽ ሳሙና የሚረጭ መሳሪያ እና በእጃችን ፊታችንን እንዳንነካ የሚያስታውስ የእጅ ብራስሌት/ጌጥ ሰርቷል፡፡ አፍሪካን ኢኖቬሽን ዊክ ይህን ወጣት የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አምባሳደር ይሆን ዘንድ መርጦታል፡፡</description>
ሐረማያ ሐይቅ መልሶ እንዳይደርቅ ምን ይደረግ?
            <description>ከ16 ዓመታት መድረቅ በኋላ መልሶ ውሃ የያዘው ሐረማያ ሐይቅ፤ እንደገና እንዳይደርቅ የሀይቁ ተፋሰስ አካባዊ በቅንጅት እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ  ምሑራን ምክረ ሐሳብ ለግሰዋል። ሐይቁን በተመለከተ የአካባቢውን ነዋሪዎችን እና ምሑራንን አነጋግረናል።</description>
በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ እየተባባሰ ነው
            <description>ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅ ይጠቁ የነበሩ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል። በነዚህ የጎርፍ አደጋዎች የበርካቶች ህይወት ሲጠፋ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት(OCHA) በነሀሴ ወር ባወጣው ሪፖርት በያዝነው ክረምት እያጣለ ያለው ከባድ ዝናብ በሚያስከትለው ጎርፍ፣ ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደሚጠቁ አስታውቋል።</description>
በአሁኑ ሰዓት ከ10 ሺ በላይ ሰዎች የእኛን ሰብዓዊ ድጋፍ ይሻሉ - ያሬድ ሹመቴ
            <description>ባለፉት ሳምንታት በነብሩ ሁከቶች ሳቢያ ብዙዎች ከመኖሪያ ቤት ተፈናቅለው ንብረታቸውንም በማጣት አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍን ይሻሉ፡፡ ጥምረት ለሰብዓዊ ድጋፍ በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት ግቢ ውስጥ በመገኘት የቁሳቁስ ድጋፎችን ለማሰባሰብ ጥሪ አድርጓል፡፡</description>
በመጪው ነሃሴ ከኬኒያ ወደኢትዮጵያ በሚገባው አንበጣ ምክንያት እስከ 1 ሚሊየን ሰው ሊራብ ይችላል- ፋኦ
            <description>የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ)ባለፈው ሳምንት ያወጣው ሪፖርት፤ ደግሞ በቀጣዩ ነሃሴ ከኬኒያ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የበርሃ አንበጣ በቶሎ በቁጥጥር ስር ካልዋለ ከ1 ሚሊየን በላይ የሚሆን ህዝብ ሊራብ እንድሚችል አመላክቷል፡፡</description>
ኢትዮጵያዊው ገብረእግዚአብሔር ገብረ ለሃርማን ጄምነር ሽልማት እጩ ሆነ
            <description>በ1977 ድርቅ ወላጆቹን ያጣው ገ/እግዚአብሔር ገብረ በመቀሌ ኤስ.ኦ.ኤስ የሕጻናት መንደር ውስጥ ነው ያደገው፡፡ የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ምሩቅ ሲሆን የኢትዮጵያ ህጻናት እንዲማሩ ለሚያደርገው አበርክቶት ለሽልማት እጩ ሆኗል፡፡ ቆይታውን ያዳምጡ፡፡</description>
በፎቶግራፎቿ ለብዙዎች ድምጽ መሆን የቻለች ወጣት ማርታ ታደሰ
            <description>ፎቶግራፎቿ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስሜትን የሚያጭሩ እና ለውይይት የሚጋብዙ ናቸው፡፡ በተለይም በእናቶች ጤና እና በሴቶች መብት ዙሪያ ያቀረበቻቸው የፎቶግራፍ ስብስቦች ተወዳጅነት አትርፈውላታል፡፡ በ2011 ዓ.ም የምስራቅ አፍሪካ የፎቶግራፍ ሽልማት ተቀብላለች፡፡ ከኤደን ገረመው ከማርታ ታደሰ ጋር የነበራት ቆይታ ባጭሩ እንዲህ ይሰማል፡</description>
"የኢትዮጵያ ድምጽ አኩል አልተሰማም" - ክፍል ሁለት
በኢትዮጵያ በቀጣይ ግንቦት ወር 21ሺ ሰዎች በጎርፍ አደጋ ሊጠቁ ይችላሉ
            <description>ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪው ግንቦት ወር ከ 21 ሺ በላይ ዜጎች የጎርፍ አደጋ ሊደርሰባቸው እንደሚችል የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ውስጥም 19 ሺ ያህሉ ከመኖሪያቸው ሊፈናቀሉ ይችላሉም ተብሏል፡፡ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ደበበ ዘውዴ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡</description>
ጥቂት በኢትዮጵያ የላቀ ጣዕም ያለውን ቡና ይለያል ስለተባለው ውድድር
በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግብጽ  በአሁኑ አቋሟ ከቀጠለች ስምምነት ላይ ለመድረስ ረጅም ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል ተጠቆመ