ጤና - የአሜሪካ ድምፅ
        <description>ጤና</description>
ጤና - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
ክፍል ሁለት የአገር ደህንነት እና የኮቪድ 19 ጣምራ ፈተናዎች - በባለሞያዎች ዓይን
ክፍል አንድ የአገር ደህንነት እና የኮቪድ 19 ጣምራ ፈተናዎች - በባለሞያዎች ዓይን
ስለ ኮቪድ 19 ክትባት ፦ቆይታ ከዶ/ር ኤርሚያስ በላይ ጋር
            <description>የኮቪድ 19 ክትባትን ለማግኘት ለወራት ሲደረግ የቆየው ምርምር መልካም ውጤቶችን እያስገኘ ነው። የዮናይትድ ስቴትስ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እንዳስታወቀው 5 ዓይነት ክትባቶች የምርምር ሂደቱ ሶስተኛ ደረሣ ላይ ደርሰዋል። ለመሆኑ በዚህ ደረጃ ላይ ምን ዓይነት ተግባራት ይከናወናሉ? ከባለሙያ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።</description>
ብርቱካናማ ዓለም የ16ቱ ቀናት ዘመቻ በድረገጾች ላይ እየተካሄደ ይገኛል
            <description>የጸረ ጾታዊ ጥቃት የ16 ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕዳር 15 ቀን ተጀመሯል፡፡ ዘመቻው ዘንድሮ ድጋፍ፣ ምላሽ፣ መከላከል እና ማሰባሰብ የሚሉ መሪ ቃላትን  ይዟል፡፡ በዚህ ዘመቻ ላይ በየዓመቱ በሰፊው እንቅስቃሴ የሚያደርጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የየሎው ሙቭመንት አባላት ዘንድሮ በኮቪድ 19 እና በተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮች ምክንያት ዘመቻውን በድረገጽ ላይ ብቻ ለማድረግ ተገደዋል፡፡</description>
የዘምቢል መልስ ዘመቻ ኢትዮጵያን ከፕላስቲክ ማጽዳት
            <description>ኤልሻዳይ ግርማ በአትላንታ ጆርጂያ የቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት የሶስተኛ ዓመት የአካባቢያዊ ምህንድስና ተማሪ እና የግሪን ኢትዮጵያ የድረገጽ እንቅስቃሴ መስራች ናት፡፡ የዘምቢል መልስ ኢትዮጵያን ከፕላስቲክ ከረጢቶች እና ምርቶች ነጻ በማውጣት አካባቢን የማጽዳት ዓላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰ ሲሆን፤ ዘንቢልን የመሳሰሉ በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ እንዲሁም አርጅተው ሲጣሉ አካባቢን የማይበክሉ መገበያያዎችን ሰዎች እንዲጠቀሙ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡</description>
"ኢትዮጵያ ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎችን እስከ እድሜልክ ድረስ ተወቃሽ የሚያደርግ የምዝገባ ስርዓት ልትጀምር ነው"
            <description>በኢትዮጵያ የጾታዊ ጥቃት ቁጥር ለመቀነስ በፍርድ ቤት ወንጀልኝነታቸው የተረጋገጡ ጥቃት አድራሾችን ማዕከላዊ በሆነ መልኩ የሚመዝግብ እና ከተመረጡ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎች ለማግለል የሚረዳ የብሄራዊ የጾታዊ ጥቃት አድራሾች ምዝገባ ሊጀመር ነው ተባለ፡፡ኤደን ገረመው በሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬተር የሆኑት አቶ አድነው አበራን እና የኢትዮጵያን ሴቶች ማህበራት ንቅናቄ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳባ ገ/መድህንን አነጋራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡</description>
ኢትዮጵያውያን ለኮሮና ቫይረስ ያላቸው ምላሽ ምን እንደሚመስል እና አመጋገባቸው አግዟቸው እንደሆን የሚያጠና ጥናት ይፋ ሆነ
            <description>የጤና ሚኒስተር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የምርምር መርሃ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ኮቪድ 19 ከሌሎች የአውሮፓ ሃገራቶች አንጻር በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ ያለው ጉዳት እንዴት ሊቀንስ ቻለ? ባህላዊ ሕክምና? የዓየር ንብረት? አመጋገብ ወይስ ሌላ የሚለውን ጥናቱ እንደሚያካትት እና ከ6 ሺ በላይ ሰዎች ላይ እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስተር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገረዋል፡፡</description>
የወባ ሣምንት
            <description>አማራ ክልል ውስጥ ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ከመቶ ሺ በላይ ሰው በወባ መያዙን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።</description>
"በሰባት ወር ጊዜ ውስጥ ከ 5 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ መለገስ የቻለው የኢንስታግራም ገጽ" የእምቧ ቤተሰብ
            <description>የእምቧ ቤተሰብ ባለፉት 7 ወራት ውስጥ የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦችን በመጋበዝ እምቧ ማለት፣ መደነስ፣ ጥሬ ሽንኩርት መብላት የመሳሰሉ አዝናኝ እና አስቂኝ የሆኑ ፈተናዎችን በመፈተን ውርርድ እየተወራረዱ ገቢ ያሰባስባሉ፡፡ ገንዘቡም ተሰባስቦ ለተለያዩ ጉዳዮች እና ችግሮች መፍትሄ እንዲሆን ይደረጋል፡፡ በገጹ ገቢ ከተሰባሰበላቸው ግለሰቦች መሃከል አንዷ የሆነችውን መቅደስ ወ/ሚካኤል እና የቡድኑን መስራች ያሬድ ነጋሽ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡</description>
"ሕጻናት የንግግር ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ መምህራን እና ወላጆች ሃላፊነት አለባቸው" ሃና አበበ
            <description>ሲናገሩ መንተባተብ/መጎላድፍ  ያላባቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በቁምነገር የመደመጥ እድላቸው በጣም አናሳ ነው በዚhም የተነሳ  ብዙዎቹ ለስነልቦና ችግሮች ይዳረጋሉ፡፡ በዚህ ዙሪያ ይበልጥ ግንዛቤ ለመጨበጥ እና በኢትዮጵያስ ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል የሚለውን ለመቃኘት በመደበኛነት በኖርዌይ ኦስሎ ነዋሪ የሆኑትን የስነልሳን እና የቋንቋ ሃኪም ወ/ሮ ሃና አበበን ጋብዘናል፡፡</description>
ኢዘዲን ካሚል በቴክኖሎጂው ዘርፍ የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሆን በአፍሪካን ኢኖቬሽን ዊክ ተመረጠ
            <description>የ12 ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የሆነው ኢዘዲን 34 የቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎችን አበርክቷል፡፡ ከእነዚህ ውስጥም በጸሃይ ሃይል በመጠቀም ከ60 ኪሎሜትር በላይ መጓዝ የሚችል ባለ3 እግር ተሽከርካሪ፣ ከሩቅ በመሆን ሌባን መቆጣጠሪያ፣ እንዲሁም ከንክኪ ውጪ ፈሳሽ ሳሙና የሚረጭ መሳሪያ እና በእጃችን ፊታችንን እንዳንነካ የሚያስታውስ የእጅ ብራስሌት/ጌጥ ሰርቷል፡፡ አፍሪካን ኢኖቬሽን ዊክ ይህን ወጣት የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አምባሳደር ይሆን ዘንድ መርጦታል፡፡</description>
ፈለክ የፊት ማስክ የብቃት ማረጋገጫ አገኘ
            <description>ፈለክ ኖትቡክ ባለፉት አራት ዓመታት ከማተሚያ ቤቶች የሚጣሉ ወረቀቶችን መልሶ በጥቅም ላይ በማዋል ስራ ላይ ያተኮረ ተቋም ነው፡፡ ኖት ቡኮቹ ተወዳጅ ቢሆኑም ኮቪድ 19 እንደማንኛው የስራ ዘርፍ የራሱን ጫና አሳርፎበታል፡፡ ይህንን ጫና ለመቋቋም እና ለኮቪድ 19 መከላከል ላይ የራሳቸውን አስተዋጻኦ ለማበርከት ማምረት የጀመሩት የፊት ማስክ የብቃት ማረጋገጫ አግኝቷል፡፡ ኤደን ገረመው የድርጅቱን መስራች አቶ ሱሌማን ዳዊትን አነጋራለች፡፡</description>
ኮቪድ19 - ክትባት ለወራት ላይደርስ ይችላል
            <description>ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚሆን ደኅንነቱ የተረጋገጠና ውጤታማ ክትባት በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል እስከመጭው የአውሮፓ ዓመት አጋማሽ ላይደርስ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።</description>
በኢትዮጵያዊያን ስለተዘጋጀው  የፊት እና አፍንጫ መሸፈኛ  ፋሽን ትርኢት
            <description>ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በስነተዋልዶ ጤና ላይ ለዓመታት በሰራቸው ስራዎች የሚታወቀው  ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለየት ያለ የበይነ መረብ ላይ ትርኢት እያሳየ ይገኛል። 
ትርኢቱ ደግሞ በዕውቅ የፋሽን ንድፍ ባለሙያዎች የተዘጋጁ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛዎች የሚታዩበት ነው።</description>
በ2012 ዓ.ም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የተከሰቱ የተማሪዎችን ግጭት የብሔር መልክ ለማስያዝ ማህበራዊ ሚዲያው ሰፊ ሚና ተጫውቷል- ጥናት
            <description>የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል በዛሬው ዕለት፤ በ 2012 ዓ.ም ከመስከረም እስከ የካቲት ወር ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ማዕከላት ውስጥ የተፈጠሩትን ግጭቶች በተመለከተ 54 ገጽ ያለው ጥናት ይፋ አድርጓል፡፡  በዚህም መስረት ጥናቱ ባተኮረባቸው 6 ወራት ውስጥ ብቻ የ12 ተማሪዎች ሕይወት ማለፉን፣ 57 ተማሪዎች ከባድ እና ቀላል እንደደረሰባቸው እና የትምህርት መስተጓጎል መፈጠሩ ተገልጿል፡፡</description>
"ሁሉም በተሰኘው ዘመቻ በሁለት ሳምንት ከ200,000 ሰው በላይ መመርመር ተችሏል" ዶ/ር ኤባ አባተ
            <description>የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ሳይንስ ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኤባ አባተ ከ17 ሚሊየን ቤቶችን ለመድረስ እና ከ 200,000 በላይ ሰዎችን ለመምርመር ታቅዶ የነበረው ዘመቻ ግቡን መምታቱን እና እስከ ነሃሴ ማብቂያ ድረስ መቀጠሉንም ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ ክልሎች እና እንዲሁም በእስር ቤቶች ስላለው የቫይረሱ ስርጭት እና ከለይቶ ማቆያ ጋር ተያይዘው ስለሚነሱ ቅሬታዎች ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል፡፡</description>
የቪኩንጉንያና ደንጊ በሽታ በድሬዳዋ
            <description>በድሬዳዋ የቺኩንጉንያና ደንጊ በሽታ ምልክቶች መታየት መጀመራቸውን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በሽታዎቹ ከመስፋፋታቸው በፊት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ እንዲሰራ የከተማዋ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ጥሪ አቅርበዋል። ያቆሩ ወሃዎችን የማፋሰስ ሥራ ትኩረት እንዲሰጠው ተጠይቋል።</description>
በቤኒሻንጉል ጉምዝና በጋምቤላ ክልሎች ኮቪድ-19 እየበዛ መምጣቱን የጤና ቢሮዎቹ አስታውቀዋል
            <description>ቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ 378 ሰዎች፤ ጋምቤላ ውስጥ ደግሞ 645 ሰዎች በኮቪድ 19 መያዛቸውን የክልሎቹ የጤና ቢሮዎች ኃላፊዎች ገልፀዋል።ጋምቤላ ውስጥ ሰባት ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል።</description>
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ከዐስር በላይ ኢትዮጵያውያን በኮቪድ-19 ሞቱ
            <description>የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መስፋፋት ከጀመረ አንስቶ እስካሁን ባለው ጊዜ እዚያ በስደተኛነት ይኖሩ የነበሩ ከአሥር በላይ ኢትዮጵያዊያን በበሽታው ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል።</description>
ኮሮናቫይረስ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን እየተስፋፋ ነው ተባለ
            <description>ኮሮናቫይረስ በኦሮምያ ክልል በተለይም በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን እየተስፋፋ መሆኑን የኦሮምያ ጤና ቢሮ ገልጿል።
በክልሉ ውስጥ ቁጥራቸው ከመቶ ያላነሰ እሥረኞ ለቫይረሱ መጋለጣቸውን የክልሉ የጤና ቢሮ ለቪኦኤ አስታውቋል።</description>