ባሕል - የአሜሪካ ድምፅ
        <description>ባሕል</description>
ባሕል - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
የጽንስ ማቋረጥ እሰጥ አገባ በዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍ/ቤት
            <description>በትላንትናው ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጽንስ ማቋረጥን በሚደግፍ የግዛት ሕግ ዙሪያ ክርክሮችን የሰማ ሲሆን፤ በጽንስ ማቋረጥ ዙሪያ ለብዙ አስርት ዓመታት የዘለቀውን ክርክር ተከትሎ የተቃውሞ ድምጾች ሲስተጋቡ ውለዋል፡፡</description>
እሬቻ ወይም የምስጋና በዓል
            <description>የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ጸሐፊ አባገዳ ጎበና ሆላ ኢሬሳ  የ2014 የእሬቻ ክብረ በዓል መስከረም 22 በአዲስ አበባ ከተማ "በሆራ ፊንፊኔ" እና መስከረም 23 በቢሾፍቱ "ሆራ አርሳዲ" እንደሚከበር ተናግረዋል። በዘንድሮ በዓልም በተሳታፊዎች ቁጥር ላይ ገደብ ሳይደረግ ሆኖም ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተገቢው ጥንቃቄ ተደርጎ እንደሚከበር አስታውቀዋል።</description>
ቆሼ አካባቢ ለሚኖሩ እናቶች የስራ እድል የፈጠረችው የ'ቱባ ኢትዮጵያ ዲዛይን' መስራቿ ወጣት
            <description>ቅድስት ተስፋዬ የቱባ ኢትዮጵያ ዲዛይን መስራች እና ስራ አስኪያጅ ናት፡፡ ከዓመታት በፊት የቆሼ አካባቢ ተደርምሶ የፈጠረው ሰብዓዊ አደጋ አካባቢን ለመጠበቅ ተመልሶ በጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ ነገሮች ላይ እንድትሰራ አድርጓታል፡፡ አሁን ከክርና ከቆድ የተሰራ ቦርሳ ታመርታለች፡፡ ቦርሳው የሚስራበትን ክር ደግሞ በዛ አካባቢ የሚኖሩ እናቶች በቤት ውስጥ ሰርተው እንዲሰጧት በማድረግ ተጨማሪ ለእናቶቹ ገቢ አስገኝታለች፡፡</description>
'የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች' ቆይታ ከአእምሮ ሃኪሙ ዶ/ር ዮናስ ላቀው ጋር
            <description>ብዙ ሰዎች በአማኑኤል የአእምሮ ሆስፒታል ታክመው ከዳኑ በኋላ እዛ መታከማቸውን መናገር ይፈራሉ ይላል ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ድንገት እነዚህ ሰዎች ከሰው ለየት ያለ ነገር ሲናገሩም ሆነ ሲሰሩ ቢታዩ “እሱ/ እሷ ድሮስ ከአማኑኤል አይደል እንዴ የመጡት?” ይባላሉ ይላል ዶ/ር ዮናስ ላቀው፡፡ እንደውም ከነጭራሹም እዛ የምትሰሩት እራሳቹ ‘እብዶች አይደላቹ እንዴ?’ ተብዬም አውቃለሁ ይላል፡፡ ሙሉውን ቃለምልልስ ያድምጡት፡፡</description>
ደብረ ታቦር
            <description>ደብረ ታቦር ወይም ቡሄ ወይም ታቦሬ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ኡኬ ይባላል። ህፃናት የሚያከብሩት የልጆች በዓል ነው።
በኣሉ በባህላዊ አከባበሩ ምን እንደሚመስል ከአምቦ ነቀምቴና ኩዩ የታሪክና ባህል ምሁር እንዲሁም ስለበኣሉ የሚያውቁ ሰዎች ይናገራሉ።</description>
የቲያትር 100ኛ ዓመት በጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሲዘከር
            <description>በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጎንደር ዩኒቨርስቲ የቲያትር ጥበባት ክፍል ዘመናዊ ቲያትር በኢትዮጵያ የተጀምረበትን መቶኛ ዓመት በማሰብ ለሁለት ቀናት የቆየ መርሃግብር አካሂዷል፡፡ መርሃግብሩን የወልቂጤ፣ ደብረማርቆስ እና የወሎ ዩኒቨርስቲ የቲያትር ጥበብ ክፍሎችም የተሳተፉ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ቲያትር ጅማሮን አስታኮ በመላው ሃገሪቱ የቲያትር ጥበብ እንዲነቃቃ እና እንዲያድግ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ስለቲያትር ቡድን አባላትም በቦታው ተገኝተው ውይይቱን ተካፍለዋል፡፡</description>
"መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ
            <description>የሴቶች እኩልነትን በጤናው፣ በትምህርት እና በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ለማካተት የተለያዩ ጥረቶች የሚደረጉ ሲሆን ሃገር በቀል የሆነው ሕይወት አትዮጵያ የሴቶች እኩልነትን ለማሳካት የወንዶች ማሳተፍ አስፈላጊነት ያምናል፡፡ ወንዶችን በሙሉ እንደ ጥቃት አድራሽ ከመውሰድ ይልቅም መልካሞቹን በማበረታታት እና ተምሳሌትነት በማድረግ እንዲሁም ለወንዶች እና የሃይማኖት አባቶች ስለሴቶች እኩልነት አስፈላጊነት እና ስነተዋልዶም ጭምር መረዳት የሚችሉበትን ሁኔታ ላይ እየሰራ ይገኛል፡፡</description>
ከ25 ዓመታት የአርት ስኩል ሞዴልነት ወደ ሰዓሊነት የመጣችው የሁለት ልጆች እናት- ፍቅርተ አያና
            <description>ፍቅርተ አያና ላለፉት 25 ዓመታት በአለፈለገ ሰላም የስነጥበብ ትምህርት ቤት አርት ስኩል ውስጥ በአካለ ተምሳሌት ሞዴልነት ክረምት ከበጋ ሳትል ለረዥም ሰዓት ያህል በአንድ ዓይነት ቅርጽ አንድ ቦታ ላይ ብቻ አተኩራ በማየት እድሜዋን አሳልፋለች፡፡የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ፍቅርተን በመሳል እጅግ ብዙ ታዋቂ ሰዓሊያን እጃቸውን አፍታተዋል፡፡ፍቅርተ አሁን ላይ ስዕል መሳል ጀምራለች፡፡ ይሁንና ደሞዟ ለቀለም፣ ለቡሩሽ እና ለሸራ የሚበቃ ባለመሆኑ ድጋፍ ያስፈለገኛል ትላለች፡፡</description>
ታዳጊዎች ጠያቂ እንዲሆኑ በዓመት አንዴ በገጠር ከተሞች የሚጓዘው የአስትሮ ባስ ቡድን
            <description>አስሮ ባስ ኢትዮጵያ ታዳጊ ወጣቶች ከፈጠራ ባለሞያዎች፣ የጠፈር ምሁራን፣ አርቲስቶች ጋር የሚተዋወቁበት ዕድል የፈጠረ የጉዞ መርሃግብር ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከመስራቹ ያብባል ታደሰ ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ይደመጣል፡፡</description>
በተቋሟ የሚሰሩ ሴቶችን የምታበቃው የተፈጥሮ የውበት መጠበቂያ አምራቿ ወጣት
            <description>ዮርዳኖስ ጉሽ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት የተማረች ሲሆን በተለያዩ የብሮድካስት እና የህትመት ሚዲያዎች ላይም ሰርታለች፡፡ በአሁን ሰዓት ደግሞ ኢትዮጵያን ስኪን ቢውቲ ሲክሪትስ የተሰኘ የተፈጥሮ የቁንጅና ግብዓቶች  የሚያመርት ተቋም ከፍታለች፡፡  ዮርዳኖስ ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ አብረዋት የሚሰሩ 12 ሰራተኞቿ የራሳቸውን ሱቅ ከፍተው እንዲወጡ በማድረግም ሴቶችን ማብቃት ላይ የራሷን ሚና እየተጫወተች ትገኛለች፡፡</description>
በአሜሪካ የቤት ለቤት ማዋለድ አገልግሎት የምትሰጠው ትግስት ቶሌራ
            <description>ትግስት ቶሌራ በአሜርካ ሃገር በአሪዞና ግዛት ተክሰን ከተማ ነዋሪነቷን ያደረገች አዋላጅ ሃኪም ናት፡፡ በምትኖርበት በተክሰን ከተማም ኦዳ በረዝ የተሰኘ የቤት ለቤት የማዋለድ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም የከፈተች ሲሆን እስካሁን ድረስም ወደ 60 የሚጠጉ ሕጻናትን አዋልዳለች፡፡</description>