የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ የመቀሌ ውሎ
            <description>በትግራይ ያለውን ሁኔታ የሚመለከት ዘገባ ነው። </description>
የፊት መሸፈኛ ጭምብል ጉዳይ እና አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ መመሪያ
            <description>"የተከተቡ ከሆኑ ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው። ካልተከተቡ ግን ያን ዋስትና የሚሰጥ ሁኔታ አይፈጠርም። በመሆኑም ከኋለኛው ወገን የሆኑት አሁንም የፊት መሸፈኛ ጭምብላቸውን ማድረግ መቀጠል አለባቸው። ከዚህ ሁሉ የተሻለው ደግሞ ክትባቱን መከተብ ነው።" ዶ/ር ሮሼል ወለንስኪ የዩናይትድ ስቴትሱ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ድሬክተር።</description>
መቆሚያ ያልተበጀለት የህንዱ ሁለተኛ ዙር የኮቪድ 19 ማዕበል
            <description>“አጋዥ ከማጣት የመጣ አይደለም። ጨርሶ ከመውደቅ ደረጃ መድረሱ እንጂ! ለሌላ ለማዘን ከምንችልበት ቦታ አይደለንም። እዚህ ታካሚዎች እየሞቱብን ነው። ይሄ የተለየ ድብቅ ምክኒያት የከሰተውም አይደለም።በተጨባጭ የሚታይ ነገር ነው። ሁሉም ያውቀዋል፡፡ አገረ ገዥው ያውቁታል። አስተዳደሩም ያውቀዋል። ሁሉም ያውቀዋል፡፡” ዶ/ር ሩሺ ጉብታ በማዕከላዊ ኒው ዴልሂ የሚገኝ ሆስፒታል የጽኑ ህሙማን ሃኪም።</description>
ኮቪድ 19 በአፍሪካም በህንድ እንደሆነው እንዳይከፋ 
            <description>“… በህንድ የታየውን የመሰለ ሁለተኛ ዙር የኮቪድ 19 ማዕበል፤ ያስከተለው ውድመት እና የሟቶች ቁጥር፤ እንዲሁም በሌሎች የዓለም አካባቢዎች የሚታየው የስርጭቱ መጨመር ወረርሽኙ በአፍሪቃም ዳግም ሊያንሰራራ የመቻሉ ብርቱ አደጋ አመላካቾች ናቸው፡፡ የወረርሽኙን የጥድፊያ መዛመት የሚያቀጣትሉት አደገኛ ሁኔታዎች እዚህ አፍሪካ ውስጥም አሉና! ..” ማትሺዲሶ ሞኤቲ በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር።</description>
ክፍል ሁለት .. የድንገተኛ ህክምና ክፍል ሃኪሙ የኮቪድ 19 ማስታወሻዎች
ክፍል አንድ .. የድንገተኛ ህክምና ክፍል ሃኪሙ የኮቪድ 19 ማስታወሻዎች
ስለ አስትራዜኔካ እና ስለ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ክትባቶች ማወቅ ያለብዎ!
            <description>“ብዙ ሰው ከተከተበ ቫይረሱ ከአንዱ ወደ አንዱ ሰው የመሄድ አቅሙ እየቀነሰ በመጣ ቁጥር መጨረሻ ላይ ቫይረሱ የሚተላለፍበት ሰው ስለማያገኝ .. ያልቃል በቃ። ይሄ ነው ዓላማው።” ፕሮፌሰር ብስራት ኃይለመስቀል።</description>
የድንገተኛ ህክምና ክፍል ሃኪሙ የኮቪድ-19 ማስታዎሻዎች 
            <description>“ሃኪም ሆኖ መታመም በአንድ በኩል ትልቅ የህይወትም ልምድ ነው፤ ሌላው ባለፈበት ማለፍ። ድኖ ደግሞ በሽተኞችን መርዳት መቻል ለእኔ እንደ ትልቅ ዕድል ነው።” ዶ/ር ዳዊት በቀለ።</description>
ያልተቋጨው ውዝግብ፦ የመሳሪያ ባለቤትነት መብትና ኃላፊነት በዩናይትድ ስቴትስ  
            <description>"ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ መጠኑ እጅግ የበዛ ጠመንጃዎች ይዘዋወራል ብለው የሚያምኑ ብዙ ሰዎች አሉ። እናም በስፋት የሚታዩትን በመሳሪያ አማካኝነት የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመቀነስ ቁልፉ የእነኚህን መሳሪያዎችን ሽያጭ እና ዝውውር መገደብ ነው ብለው ያምናሉ። የተቀረው የአገሪቱ ከፊል ደግሞ በጠመንጃ ወይም በመሳሪያ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመቀነስ ‘መፍትሄው ተጨማሪ ጠመንጃ ነው’ ብሎ አጥብቆ ያምናል፡፡” አዳም ዊንክለር የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጥኚ።</description>
የጸረ-ኮቪድ ክትባቶች የቸሩት ተስፋና የገጠሙ አንዳንድ ፈተናዎች
            <description>የጤና አገልግሎት ተቆጣጣሪዎች የብሪታንያ ሰራሹን አስትራዜኔካ ጸረ ኮቪድ ክትባት በተከተቡ አንዳንድ ሰዎች ላይ የታየውን “ያልተለመደ ነው” የተባለ የደም መርጋት አስመልክቶ ሰሞኑን ይፋ ያደረጉትን መረጃ ተከትሎ አንዳንዶች በክትባቱ ላይ የነበራቸው የመተማመን ስሜት በፍጥነት እየቀነሰ መምጣቱ ተዘግቧል።
ክትባቶቹ የቸሩት ተስፋ እና ጥቅም ላይ ከዋሉት በርካታ ክትባቶች በተለይ ሁለቱን .. የእንግሊዙን አስትራዜኔካ እና የዩናይትድ ስቴትሱን ጆንሰን ኤንድ ጆንሰንን ከወሰዱ በርካታ ሚልዮን ሰዎች በጥቂት ሰዎች ላይ የታዩት እነኚህ “ያልተለመዱ” ዓይነት የደም መርጋት ችግሮች ከአንዳንዶች ዘንድ ብርቱ ስጋት ደቅነዋል። በአንጻሩ በእጅጉ የሚያስፈልገውን የክትባት ዘመቻ እንዳይሰተጓጉሉ የሚል አሳሳቢ ሁኔታም ከስተዋል።
በዩናይትድ ስቴትስ እንድ ጊዜ ብቻ የሚከተበውን የጄ ኤንድ ጄ ክትባት ከተከተበው ቁጥሩ ሰባት ሚልዮን የሚጠጋ ሰው ችግሩ የተከሰተው በስድስት ሰዎች ላይ ሲሆን፤ በአውሮፓ ተመሳሳይ ሁኔታ ከታየበት የአስትራዜኔካ ክትባት መጠኑ 25 ሚልዮን የሚደርስ ክትባት የተባለው ችግሩ የገጠማቸው በድምሩ 84 ሰዎች ነው።
የችግሮቹን ምንጭ እና ከክትባቶቹ ጋር ያላቸውን ዝምድና እንዲሁም የደቀኑትን ፈተና .. በመካሄድ ላይ ያሉትን ምርመራዎች ሂደት እና ሌሎች ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች መልከት የሚያደርገውን ቅንብር እነሆ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ እያደረሰ ያለው ጉዳት እና ያሉት ምርጫዎች
            <description>ማድረግ የነበረብንን ያለማድረጋችን እየከፈልን ያለነውን ዋጋ የከፋ አድርጎታል። አሁንም ልናደርግ የምንችላቸው ነገሮች መኖራቸው ግን የቀሩንን አማራጮች ለመጠቀም የተስፋው መስኮት ጨርሶ ሳይዘጋ እና ማሰብ እንኳን የሚያዳግተው ሳይከተል መንቀሳቀስ ንግድ ይላል። ከገዛ ራሳችን ስህተቶችም ሆነ ከሌሎች ፈተናዎች የሚቀሰሙ በርካታ ቁምነገሮች አሉ።
ክፍል ሦስት - ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ
ክፍል ሁለት - ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ
ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ
            <description>በትግራዩ ቀውስ በወቅታዊና አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በሶስት ወገን የተያዘ ጠበቅ ያለ ክርክር ነው። የክርክሩን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።
“ህይወቴ፣ ኢትዮጵያዬ - የታሪክ እና የፍቅር ማስታወሻዎች”
            <description>"በዚያን ጊዜ ትምህርት በአብዛኛው ለሴቶች ብዙም አይጠበቅም። መማር የማይገኝ ዕድል ነው።” ወ/ሮ ሜሪ ታደሰ።</description>
የክብር ቀን ለመራሔ ጥበብ ታደሰ ወርቁ
"ለጥበብ ያደረ ማንነት" እና ለምሳሌ የሚበቃ የሕይወት መንገድ
"ለጥበብ ያደረ ማንነት" እና ለምሳሌ የሚበቃ የሕይወት መንገድ
ክፍል ሁለት - ኢትዮጵያና ኤርትራ የሁለት ጎረቤታሞች ታሪክ
“ዳግም ስህተት እንዳንሰራ”