የሳምንቱ የእረፍት ጊዜ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሳምንቱ ምርጥ ግጥም
Your browser doesn’t support HTML5
ቆይታ ከሦሥት ትውልድ ሰዓሊያን ቤተሰብ አባላት ጋር፤ ክፍል አንድ፤
Your browser doesn’t support HTML5
ታዳጊዎቹ የጃዝ ሙዚቃ አቀንቃኞች፤
Your browser doesn’t support HTML5
ቆይታ ከሦሥት ትውልድ ሰዓሊያን ቤተሰብ አባላት ጋር፤ ክፍል ሁለት፤
Your browser doesn’t support HTML5
የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት መንደርደሪያ፤ የሃሳብ ልዩነቶችና ዘላቂ የጋራ ግቦች፤ ለሚበልጡ ሃሳቦች መቆም፤
የሦሥት ትውልድ የሰዓሊያን ቤተሰብና ከታዳጊ የጃዝ ሙዚቃ ባንድ አባላት ጋር የተደረጉ ወጎች ናቸው።
አንጋፋና እውቁ ሰዓሊ ለማ ጉያና ከሰዓሊያን ቤተሰባቸው ሥለ ሥነ ሥዕል፥ የቤተሰብ የጥበብ ባህልና ሌሎች ቁም ነገሮች ያወጉናል።
ከካሊፎኒያዎቹ ታዳጊ የጃዝ ሙዚቃ አቀንቃኞች ስምንት አባላት ስላለው የሙዚቃ ባንዳቸው እና ስለ ነገ ህልማቸው ያጫውቱናል፤ በአማርኛ።