ኬንያ 1 ሚሊዮን ህጻናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት መጎዳታቸውን አስታወቀች

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የቀጠለው ድርቅ ኬንያን ጨምሮ በአካባቢው ረሃብ እያባባሰ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኬንያ ባለሥልጣናት ቁጥራቸው ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕጻናት በከባድ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ተጎድተዋል፡፡ በተከታታይ ለአምስተኛ ጊዜ በወቅቱ በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ባለሥልጣናትና የረድዔት ድርጅቶች ከባድ የረሃብ አደጋን ለመከላከል እየተጣደፉ ናቸው፡፡

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/