በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአእዋፋት ኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ ኮቪድ አሥራ ዘጠኝን የዋዛ ነገር ያስመስለው ይሆን?


የአእዋፋት ኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ ኮቪድ አሥራ ዘጠኝን የዋዛ ነገር ያስመስለው ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለአእዋፋት ኢንፍሉዌንዛ የተጋለጠ አንድ ሰው ህይወቱ ማለፉን፣ የሉዊዚያና ክፍለ ግዛት የጤና ባለሥልጣናት ባለፈው ሰኞ ይፋ አደረጉ።

የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ በማኅበረሰብ ደረጃ ለበሽታው የመጋለጥ እጣ አሁንም አነስኛ መሆኑን ቢገልጽም፤ የአሜሪካ ድምጿ ዶራ መኩዋር ባጠናቀረችው ዘገባ እንደጠቆመችው ግን አንዳንድ የሕክምና ባለሞያዎች የሥጋት ድምጽ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል።

የዘገባውን ዝርዝር አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG