በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብሪታንያው ልዑል ሀሪና የአሜሪካዊቷ የቀድሞ ፊልም ተዋናይ ሜገን መርክል ጋብቻ


የብሪታንያው ልዑል ሀሪና የአሜሪካዊቷ የቀድሞ ፊልም ተዋናይ ሜገን መርክል ጋብቻ
please wait
Embed

No media source currently available

0:00 0:01:54 0:00

በብሪታንያው ልዑል ሀሪ በአሜሪካዊቷ የቀድሞ ፊልም ተዋናይ ሜገን መርክል መካከል ነገ የሚፈፀመው ጋብቻ የቀሩት ሰዓቶች ጥቂት ናቸው። ሥነ ሥርዓቱ የሚፈጸመው ከለንደን ወጣ ብሎ በሚገኘው በዊንሰር ከተማ ነው። ሜገን መርክል አባቷ በሠርጓ ላይ የማይገኙት በህመም ምክንያት መሆኑን አረጋግጣለች። ነዋሪነታቸው ሜክሲኮ የሆነው አባቷ ቶማስ መርክል ከትላንት በስቲያ ረቡዕ የልብ ቀዶ ሕክምና የተደረገላቸው መሆኑ ተዘግቧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG