በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸው በነበረው ሥፍራ በድጋሚ ቅስቀሳ አደረጉ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ
 ትረምፕ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸው በነበረው ስፍራ በድጋሚ ቅስቀሳ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

ሊጠናቀቅ የአንድ ወር ጊዜ በቀረው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ፤ የዴሞክራቲክ እና የሪፐብሊካን እጩ ተወዳዳሪዎች ውጥረት የተሞሉባቸው ሳምንታት ከፊታቸው ይጠብቋቸዋል፡፡

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሀሪስ ቁልፍ በሆኑ ግዛቶች ለደጋፊዎቻቸው ንግግር ለማድረግ መርሃ ግብሮች ያሏቸው ሲሆን፤ ነገር ግን አንዳንድ ንግግሮች ጸብ አጫሪ እየሆኑ መምጣታቸውን አመላካች ነገሮች አሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG