
Embed
share
የሳምንቱ ምርጥ ግጥም
by ቪኦኤ
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
0:00
0:00:53
0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
የሦሥት ትውልድ የሰዓሊያን ቤተሰብና ከታዳጊ የጃዝ ሙዚቃ ባንድ አባላት ጋር የተደረጉ ወጎች ናቸው።
አንጋፋና እውቁ ሰዓሊ ለማ ጉያና ከሰዓሊያን ቤተሰባቸው ሥለ ሥነ ሥዕል፥ የቤተሰብ የጥበብ ባህልና ሌሎች ቁም ነገሮች ያወጉናል።
ከካሊፎኒያዎቹ ታዳጊ የጃዝ ሙዚቃ አቀንቃኞች ስምንት አባላት ስላለው የሙዚቃ ባንዳቸው እና ስለ ነገ ህልማቸው ያጫውቱናል፤ በአማርኛ።