በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ምክር ቤት የሕፃናትን የኢንተርኔት ደኅንነት ሕግ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ


ማኅበራዊ የመገናኛ ገፆች
ማኅበራዊ የመገናኛ ገፆች
የዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ምክር ቤት የሕፃናትን የኢንተርኔት ደኅንነት ሕግ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

በዚህ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የሥራ ዘመን ሕፃናትን ከማኅበራዊ ሚዲያ ጠንቆች ለመከላከል በሁለቱም ፓርቲዎች ትብብር የተያዘው ጥረት ጊዜው እያለቀበት ነው። የሕፃናት የኢንተርኔት ደኅንነት ሕግ ከጸደቀ፣ በኢንተርኔት ላይ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን ለሚመለከቱ የግል መረጃዎች ጥበቃዎችን ይደነግጋል። ለመናገር ነፃነት ተሟጋቾች እና አንዳንድ ሪፐብሊካኖች ግን፣ ሕጉ ወደ ሳንሱር ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት አላቸው።

የቪኦኤ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጊብሰን ተጨማሪ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG