በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ ሰደድ እሳቱ የትውልደ ኢትዮጵያ የሆሊውድ አካባቢ ነዋሪዋ ይናገራሉ 


ስለ ሰደድ እሳቱ የትውልደ ኢትዮጵያ የሆሊውድ አካባቢ ነዋሪዋ ይናገራሉ 
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:35 0:00

ስለ ሰደድ እሳቱ የትውልደ ኢትዮጵያ የሆሊውድ አካባቢ ነዋሪው ይናገራሉ 

በሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የቀጠለው የዱር ሰደድ እሳት፣ እስከ አኹን የ10 ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 10ሺሕ የሚደርሱ ቤቶችን አውድሟል።

አንዳንድ መንደሮችንና ውብ መኖሪያ ቤቶችን ወደ ትቢያ የቀየረው የዱር እሳቱ፣ በአሜሪካ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ በኾነችው ሎስ ኤንጀለስ ያስከተለው ውድመት፣ የቋያ እሳት በሚደጋግማት ከተማም እጅግ አስደንጋጭ ኾኗል።

በሆሊውድ አካባቢ የንግድ ቤት ያላቸው ትዕግሥት ፈረደ የተባሉ ትውልደ ኢትዮጵያዊ፣ በዙሪያቸው ስላለው የሰደድ እሳቱ መስፋፋት አጋርተውናል።

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG