ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የአሜሪካውያን ህመም እየሆነ የመጣውን የዋጋ ንረት አስመልክቶ በተደጋጋሚ ሲናገሩ “የፑቲን ዋጋ ንረት” ወደ ሚል ዝቅ ያደርጉታል፡፡ እስከዛሬ ካንድ ወር በላይ ለሆነ ጊዜ፣ አስተዳደራቸው ለዋጋ ንረቱ ተጠያቂ ማድረግ የሚሞክረው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ዩክሬንን መውረር ነው፡፡ ባለሞያዎች ግን እውነታው ከዚህም ትንሽ የተወሳሰበ መሆኑን ይናገራሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 30, 2023
በሃዲያ ዞን ደመወዝ በወቅቱ እንዲከፈላቸው የጠየቁ የመንግሥት ሠራተኞች ታሰሩ
-
ሜይ 30, 2023
ወላጆች በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሬ ምሬታቸውን እየገለጹ ነው