በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኮቪድ19 በኢኮኖሚው ላይ ያሳደረው ጫና በጤናው ላይ ከሚያሳድረው የገዘፈ ነው" ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ

"ኮቪድ19 በኢኮኖሚው ላይ ያሳደረው ጫና በጤናው ላይ ከሚያሳድረው የገዘፈ ነው" ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:10 0:00

ኮቪድ 19 ተጽእኖውን ካሳረፈባቸው ነገሮች አንዱ ኢንቨስትመንት ነው፡፡ በኢትዮጵያም ባለፉት ዘጠኝ ወራት የውጭ ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት ፍሰት ከባለፈው ዓመት ጋር በንጽጽር ውስጥ በግማሽ ቢሊየን ዶላር መቀነሱ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG