ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለኮቪድ -19 ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ?
በአሜሪካና በመላው አለም ላይ ከኮቪድ 19 ጋር የሚደረገው ግብግብ እንደቀጠለ ነው። ከቤት ያለመውጣት ክልከላው እንደሚያበቃ አይታወቅም።በሽታውና የሚሰራጭባቸው መንገዶች አጣብቂኝ ውስጥ የሚከት ነው። ምንም የበሽታው ምልክት የማይታይባቸው ሰዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ማስተላለፍ መቻላቸው ለከፋ ሞት ሊያበቃ ይችላል። ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለበሽታው ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ? በሚል ሚሼል ኩዊኒንን ያጠናቀረችውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 27, 2020የስኳር ሕመም እና ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች
-
ዲሴምበር 24, 2020አላማጣ በምን ሁኔታ ላይ ነች?
-
ዲሴምበር 23, 2020ስለጸረ ኮቪድ 19 ክትባት ማወቅ የሚገቡን ነገሮች
-
ዲሴምበር 22, 2020የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተማሪዎቹን አስመረቀ
-
ዲሴምበር 22, 2020ሁለተኛው ክትባት እየወጣ በአሜሪካና በእንግሊዝም ወረርሽኙ እየበዛ ነው
-
ዲሴምበር 17, 2020ትናንሾቹ የጦርነት ሰለባዎች
አስተያየቶችን ይዩ (2)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ