በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ፡- ስለ “Me too Ethiopia” የኢትዮጵያዊያን የጸረ-ጾታ ጥቃት ዘመቻ


ቆይታ፡- ስለ “Me too Ethiopia” የኢትዮጵያዊያን የጸረ-ጾታ ጥቃት ዘመቻ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:46 0:00

Me too ፣‹‹እኔም !›› በሚል የሚጠራው የጸረ-ጾታ ጥቃት ዘመቻ በምዕራቡ ዓለም ስልጣናቸውን ፣ሀብታቸውን እና ዝናቸውን መከታ በማድረግ የወሲብ ጥቃቶችን ያደረሱ ሰዎችን በማጋለጥ ይታወቃል፡፡ ይሄንን መብትን የማስከበር ሂደት በምሳሌነት የወሰዱ ወጣቶች ፣ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሱ ወሲባዊ ጥቃቶችን የሚያጋልጥ Me too Ethiopia የተሰኘ የበይነ መረብ መርሃ-ግብር ጀምረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG