በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም" የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ


"በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም" የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:51 0:00

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዜግነትና በመራጮች ትምሕርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሄደ። "በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ለምርጫ አመቺ አይደለም ተብሎ ቢታሰብ፤ ምርጫ ቦርድ የማራዘም ስልጣን አለው?" በሚል የተጠየቁት ሰብሳቢዋ በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ምርጫ እንደማይደረግና ሁኔታው በደንብ ተጠንቶ ለሚመለከተው አካል እንዲቀርብ እንደሚቀርብ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG