በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከፓሪስ ወደ ካይሮ ያመራ የነበረ  የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ፍራንሷ ሆላንድ (Francois Holland) በዛሬው ዕለት ከፓሪስ ተነስቶ ወደ ካይሮ ሲበር የነበረው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን መውደቁን አረጋግጠዋል። ይህ የፕሬዘዳንቱ ማረጋገጫ የተሰጠው፥ ባለሞያዎች ለአውሮፕላኑ መከስከስ ምክንያት አንዱ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሆን እንደሚችል እየተናገሩ ባለቡት ወቅት ነው።

XS
SM
MD
LG