በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤልጅም ዋና ከተማ ብራስልስ በፀረ-ሽብር ከፍተኛ ወታደራዊ ጥበቃ ስር

የቤልጅም ዋና ከተማ ብራስልስ የፀረ-ሽብር ማስጠንቀቅያ በመሰጠቱ፣ ከተማዋ በከፍተኛ ወታደራዊ ጥበቃ ስር ትገኛለች።

የቤልጅም ዋና ከተማ ብራስልስ የፀረ-ሽብር ማስጠንቀቅያ በመሰጠቱ፣ ከተማዋ በከፍተኛ ወታደራዊ ጥበቃ ስር ትገኛለች። የምድር ውስጥ ባቡር ወይም ሳብ ዌይ (Subway) እና የተለያዩ መንገዶችም ተዘግተው ውለዋል።

XS
SM
MD
LG