በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ማክሰኞ 2 ግንቦት 2017

Calendar
ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዚያ ግንቦት ሰኔ ሐምሌ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት ህዳር ታህሳስ
ግንቦት 2017
ሰኞ ማክሰ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ እሑድ
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30 31 1 2 3 4
የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ምክትል ቻንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲገማር ገብርኤል እና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሚስተር ሙሳ ፋኪ ማማት

የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ መንግሥት በድርቅ ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገሮች የሚሠጠውን ዕርዳታ ወደ 1.5 ቢሊዮን ዩሮ ከፍ እንደሚያደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል፡፡

የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ መንግሥት በድርቅ ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገሮች የሚሠጠውን ዕርዳታ ወደ 1.5 ቢሊዮን ዩሮ ከፍ እንደሚያደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል፡፡

ግዙፉን የአፍሪካዊያን ስደት ለማስቆም ደግሞ ሁሉን አቀፍ መፍትኄ እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር አስገንዝበዋል፡፡

ዛሬ ከዕኩለ ቀን በኋላ በአፍሪካ ሕብረት ፅ/ቤት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ የሠጡት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሚስተር ሙሳ ፋኪ ማማት እና የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ምክትል ቻንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ገብርኤል በአህጉሪቱ በሚታዩ የተለያዩ ችግሮች ላይ እንደተወያዩ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ብንገናኝ “ክብር ይሰማኛል” ማለታቸውን በተመለከተ በሕግ አርቃቂዎች የተሠጠ ምላሽ ተሰጥቶታል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ብንገናኝ “ክብር ይሰማኛል” ማለታቸውን በተመለከተ በሕግ አርቃቂዎች የተሠጠ ምላሽ ተሰጥቶታል።

ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ብንገናኝ “ክብር ይሰማኛል” የሚለው የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አቀራረብ ከዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አርቃቂዎች ፈፅሞ የተለየ ምላሽ ተሰጥቶታል።

በምክር ቤቱ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ማይክል ቦውማን ተከታዩን አድርሶናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG