በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ ፍልሰተኞችና ስደተኞች ጉዳይ ከዓለም መሪዎች ጋር የተደረገ የጎን ስብሰባ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ባን ኪ ሙን በ70ኛው ጉባኤ ትናንት እሮብ ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር መክረዋል።

ባለፈው ዓመት ከ60 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተገደው ተፈናቅለዋል ይላሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ ባን ኪ ሙን። ሁኔታው ያሳሰባቸው ዋና ጸሀፊ ሮብ ስለ ፍልሰተኞችና ስደተኞች ጉዳይ ከዓለም መሪዎች ጋር የጎን ስብሰባ አካሂደዋል።

በስብሰባው ላይ ከተሳተፉት ከፍተኛ የመንግስት ተወካዮች መካከል በመንግስታቱ ድርጅት የዩናይትድ ስቴይትስ አምባሳደር ሰማንታ ፓወርስና የአውሮፓ ህብረት መሪዎች የተገኙበት ሲሆን፣ ሌሎች የአለም መሪዎችም ተሳትፈዋል። የቪኦኤዋ ሳሌም ሰለሞን ከኒው ዮርክ የላከችው የፎቶ መድብል።


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG