ረቡዕ, ሴፕቴምበር 17, 2014 የአካባቢው ጊዜ 05:50
 • ባሕር ዳር

  የደቡብ ሱዳን ድርድር በባሕር ዳር

  ካለፈው ነኀሴ 22 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው በተለያዩ የደቡብ ሱዳን ወገኖች መካከል ይካሄዳል የተባለ ድርድር ሰኞ - መስከረም 5/2007 ዓ.ም ባሕርዳር ላይ ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡

 • በምዕራብ አፍሪካ ኢቦላ የተስፋፋባቸው ሃገሮች

  ኢቦላ በጊኒ አገረሸ

  በኢቦላ ክፉኛ ከተጠቁት የምዕራብ አፍሪካ ሃገሮች መካከል አንዷ የሆነችው ጊኒ ውስጥ ቫይረሱ ቀድሞ ባልደረሰባቸው አካባቢዎች አዳዲስ ሕመምተኞች እየታዩ መሆኑ ተገልጿል፡፡

 • ፕሬዚዳንት ኦባማ የአይሲስ ስትራተጂያቸውን አሳወቁ - ረቡዕ፣ ጳጉሜ 5/2006 ዓ.ም፣ ዋይት ሃውስ፣ ዋሺንግተን

  አይሲስ የዓለም እጅግ የበረታው ሥጋት ነው - ፕሬዚዳንት ኦባማ

  የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢራቅና በሶሪያ እሥላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለውን ታጣቂና ፅንፈኛ ቡድን እመታለሁ ያሉበትን ባለአራት ደረጃ ሥልት ይፋ አደረጉ፡፡

 • አደይ አበባ

  የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክትዎን በቪኦኤ ያስተላልፉ

  እንኳን ለአዲሱ 2007 ዓ.ም አደረሰዎ፡፡ ለወዳጅ ዘመዶችዎ የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት ማስተላለፍ ቢፈልጉ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በስልክ ቁጥር 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 በተዘዋዋሪ ደውለው መልዕክትዎን ያኑሩ፤ ወይም በኢሜል horn@voanews.com ላይ ይላኩ፤ ወይም በፌስ ቡክ amharic@voanews.com ላይ ያስፍሩ በትዊተር voaamharic ብለው ትዊት ያድርርጉ፡፡ ከደረሰን ጊዜ ጀምሮ በመጭዎቹ ጥቂት ቀናት መልዕክትዎን ለአድማጭ እናበቃለን፡፡ አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የመግባባት፣ የተሣካ ሥራ ውጤትና የብልፅግና እንዲሆን እንመኛለን፡፡Statement by President Barack Obama on ISIL, September 10, 2014

Your JavaScript is turned off or you have an old version of Adobe's Flash Player. Get the latest Flash player.
Obama Vows Allied Coalition to Degrade and Destroy Islamic Statei
X
11.09.2014 05:34
President Barack Obama is vowing to go after Islamic State militants wherever they exist, including in Syria. In a speech to the American public Wednesday, the president announced the United States will lead what he says will be a broad coalition to roll back the terrorist threat posed by ISIL.

Obama Vows Allied Coalition to Degrade and Destroy Islamic State

President Barack Obama is vowing to go after Islamic State militants wherever they exist, including in Syria. In a speech to the American public Wednesday, the president announced the United States will lead what he says will be a broad coalition to roll back the terrorist threat posed by ISIL.


VOA Amharic YALI Twitter Town Hall: 1530 - 1630 UTC

ዋሺንግተን ዲሲ ላይ በፕሬዚዳንት ኦባማ ጋባዥነት የተጠራ የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጅማሮ /Young African Leaders Initiative – YALI/ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ ቪኦኤ ባዘጋጀው ሄኖክ ሰማእግዜር፣ ቆንጂት ታየ እና ተፈራ ግርማ በሚመሩት የትዊተር ውይይት ላይ #voayali ን እየተጠቀማችሁ ተሣተፉ

Join the discussion with Henok Fente, Konjit Taye, and Tef Teffera on Twitter by tweeting at #VOAYALI.


NEW! VOA Amharic Apps for Mobile & Tablets

Download mobile app for your Android device.
Download mobile app for your iPhone or iPad.